መረጃዎች | 35ኛ የጨዋታ ቀን

የ9ኛው ሳምንት ማሳረጊያ በሆኑት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ፋሲል ከነማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ ለፌደራል ዳኛ…

ሪፖርት | ሰራተኞቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

የስምንተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ 3-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ለገጣፎ ለገዳዲ በሀድያ ሆሳዕና ከተረታበት ጨዋታ ወንደሰን…

መረጃዎች | 31ኛ የጨዋታ ቀን

8ኛ የጨዋታ ሳምንት ፍፃሜውን የሚያገኝባቸውን ሁለት የነገ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን ቀርበዋል። አርባምንጭ ከተማ ከ…

ሪፖርት | ነብሮቹ ጣፋጭ ድል ከለገጣፎ ለገዳዲ አግኝተዋል

የጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ ፍልሚያ በ99ኛው ደቂቃ በተቆጠረ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን አሸናፊ አድርጓል። የባህር ዳር ቆይታቸውን በድል…

መረጃዎች | 25ኛ የጨዋታ ቀን

የ6ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ ቅድመ መረጃዎች እነሆ! ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ በነገው…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ የዓመቱን ሁለተኛ ድል አሳክቷል

ባህር ዳር ከተማ በኦሴ ማውሊ እና ፉአድ ፈረጃ ሁለት ጎሎች ለገጣፎ ለገዳዲን 2-0 አሸንፏል። ለገጣፎ ለገዳዲዎች…

መረጃዎች | 19ኛ የጨዋታ ቀን

የአምስተኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ነገ በሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ የሚውል ሲሆን እኛም ሁለቱን ጨዋታ የተመለከቱ…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ የዓመቱ የመጀመሪያ ድል አሳክቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች ለገጣፎ ለገዳዲን 3-0 አሸንፏል። ኢትዮ ኤሌክልትክ ከወላይታ ድቻ ጋር ነጥብ…

መረጃዎች | 15ኛ የጨዋታ ቀን

የአራተኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ነገ ይደረጋሉ። በተከታዩ ፅሁፋችንም በሁለቱ ጨዋታዎች ላይ ያተኮሩ መረጃዎችን…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን ከለገጣፎ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል ሸምቷል

ኢትዮጵያ መድን አብሮት ወደ ሊጉ ያደገውን ለገጣፎ ለገዳዲ 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ባሳለፍነው ሳምንት አርባምንጭ ከተማን…