ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የአራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! ኢትዮጵያ ቡና…

ሪፖርት | በሀዋሳ በተደረጉ ጨዋታዎች ሐይቆቹ እና ዐፄዎቹ አሸንፈዋል

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረጉ ጨዋታዎች ሐይቆቹ ወላይታ ድቻን ዐፄዎቹ ደግሞ ሲዳማ ቡናን ረተዋል። ሀዋሳ ከተማ ከ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የሦስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ሀዋሳ ከተማ…

ሲዳማ ቡና ሁለገቡን ተጫዋች አሰፈርሟል

ቡድኑን በማጠናከር ላይ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የኢኳቶሪያል ጊኒ ዜግነት ያለው ተጫዋች አስፈርሟል። ቡድናቸውን በማጠናከር ላይ የሚገኙት…

ሲዳማ ቡና ካሜሮናዊ አጥቂ አስፈርሟል

ዩጋንዳዊ የግብ ዘብ ያስፈረመው ሲዳማ ቡና ካሜሮናዊውን አጥቂ ማስፈረማቸው ታውቋል። በአንደኛው ምድብ ተደልድለው የ2018 የውድድር ዘመን…

ሲዳማ ቡና ዩጋንዳዊ የግብ ዘብ አስፈርሟል

በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመራው ሲዳማ ቡና ዩጋንዳዊ ግብ ጠባቂ ማስፈረሙ ታውቋል። ከከፍተኛ ሊግ እና ከሊጉ የተወሰኑ…

ሲዳማ ቡናዎች የመሃል ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል

ባለፈው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ንብ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አሳዳጊ ክለቡ ተመልሷል። ቅድመ ዝግጅታቸውን በሀዋሳ…

አዳማ ከተማን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

ከጥቂት ቀናት በፊት አዳማ ከተማ ለመቀላቀል ተስማምቶ ከቡድኑ ጋር የቅድመ ውድድር ዝግጅት ይጀምራል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው…

ሲዳማ ቡና የግብ ዘቡን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

ያለፈውን አንድ ዓመት በቡርትካናማዎቹ ቤት ቆይታ አድርጎ የነበረው የግብ ዘብ ወደ ሌላ የሊጉ ክለብ ለማምራት ተስማምቷል።…

ሲዳማ ቡና ቅድመ ዝግጅቱን ጀምሯል

ሲዳማ ቡናዎች ለመጪው የውድድር ዘመን ቅድመ ዝግጅታቸውን ዛሬ መጀመራቸውን አረጋግጠናል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚሰለጥኑት ሲዳማ ቡናዎች…