ሰጎኖቹ እና ሀምራዊ ለባሾቹ በዳዊት ተፈራ እና ተስፋዬ ታምራት ግቦች ታግዘው ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ ነጌሌ አርሲ ከሲዳማ…
ነጌሌ አርሲ
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ17ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
17ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚካሄዱ ሦስት ጨዋታዎች ፍፃሜውን ያገኛል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ17ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
17ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚካሄዱ አራት ጨዋታዎች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው አሰናድተናል።…
ሪፖርት | አዳማ እና ሀዋሳ ጣፋጭ ድሎችን ተጎናፅፈዋል
በአ/ሳ/ቴ/ዩ በተደረጉት እና ሰባት ግቦችን ባስመለከቱን የዕለቱ ጨዋታዎች አዳማ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። ኢትዮጵያ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ16ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የ16ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው የሚካሄዱ ሲሆን ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እነሆ !…
ሪፖርት | ነጌሌ እና ድቻ ነጥብ ሲጋሩ ኤሌክትሪክ ድል አሳክቷል
በአ/ሳ/ቴ/ዩ በተካሄዱ ጨዋታዎች ሰጎኖቹ እና የጦና ንቦቹ 1ለ1 ሲለያዩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2ለ1 አሸንፏል።…
ሪፖርት| ሰጎኖቹ አራተኛ ተከታታይ ድላቸው ሲቀዳጁ ወልዋሎ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
ክስተቱ ነገሌ አርሲ በካቤ ብዙነህ ብቸኛ ግብ ግስጋሴውን ሲያስቀጥል የወልዋሎ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ አንድ ለአንድ…
መረጃዎች | የ14ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
14ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ መርሐግብሮች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሽረ…
ሪፖርት| ነገሌ አርሲ ተከታታይ ድል ሲቀዳጅ ሽረ ምድረ ገነትም ወደ ድል ተመልሷል
አዲስ አበባ ስታዲየም በተደረጉ ጨዋታዎች ነጌሌ አርሲ መቻልን 2ለ0 ሲያሸንፍ አራት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታም ሽረ ምድረ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ13ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ፤ መርሐግብሮቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እነሆ ! ነጌሌ…

