በአብዩ አረጋሽ ነጌሌ አርሲዎች በውድድር ዓመቱ በሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሁለት ግብ በላይ ግብ በማስቆጠር ኢትዮጵያ ቡናን…
ነጌሌ አርሲ
ሪፖርት | የሲቢኢ ኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
ሀላባ ከተማ ባህር ዳር ከተማን ሲያሸንፍ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ነገሌ አርሲ እንዲሁም አዳማ ከተማ እና ሸገር…
የመጀመሪያ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ
በአብዩ አረጋሽ ፈረሰኞቹና ሰጎኖቹ ነጥብ ተጋሩ የአፄዎቹና የጦና ንቦቹ ጨዋታም በአቻ ውጤት ተጠናቋል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ…
ግብ ጠባቂው ሰዒድ ሀብታሙ ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ አምርቷል
ያለፉትን ሁለት ዓመታት በሀይቆቹ ቤት ቆይታ የነበረው ሰዒድ ሀብታሙ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል። በጅማ አባቡና ፣…
ሰጎኖቹ የግዙፉን ተከላካይ ውል አራዝመዋል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ከነጌሌዎች ጋር ቆይታ የነበረው ካሜሮናዊ ተከላካይ ውሉን ማራዘሙ ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ…
ጀሚል ያዕቆብ መዳረሻው ሰጎኖቹ ጋር ሆኗል
ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በግሉ ጥሩ እንቅስቃሴ ያደረገው ፈጣኑ የመስመር ተከላካይ ነገሌ አርሲን ለመቀላቀል ተስማምቷል። ለቀጣይ የውድድር…
ሰጎኖቹ የመስመር አጥቂውን የግላቸው አድርገዋል
ከወልዋሎ ጋር ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው የመስመር አጥቂ ማረፊያው ነገሌ አርሲ ሆኗል። የሊጉ ክስተት የነበሩት ነገሌ አርሲዎች…
ሰጎኖቹ የሁለቱን ተጫዋቾች ዝውውር ይፋ አድርገዋል
አስቀድመን በነገርናችሁ መረጃ መሰረት ነገሌ አርሲዎች ሁለቱን ተጫዋቾች የግላቸው ማድረጋቸውን አረጋግጠዋል። የአሰልጣኝ ቱሉ ደስታን ውል በማራዘም…

