በአዳዲስ ዝውውሮች ቡድኑን በማጠናከር የተጠመደው አዲስ አዳጊው ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በዛሬው ዕለት የስድስት ተጫዋቾች…
ሸገር ከተማ

ሸገር ከተማዎች የአምስት ተጫዋቾች ዝውውር አገባደዱ
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርመው የነባሮችን ውል ያደሱት አዲስ አዳጊዎቹ ሸገር ከተማዎች አሁን ደግሞ…

የፊት መስመር ተሰላፊው አዲስ አዳጊውን ተቀላቀለ
ሸገር ከተማ የዝውውር መስኮቱ ስምንተኛ ፈራሚውን አግኝቷል በዝውውር መስኮት የነቃ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኘው አዲስ አዳጊው…

ሸገር ከተማዎች የሁለት ተጫዋቾች ፊርማ አግኝተዋል
ሸገር ከተማዎች ሁለት የፊት መስመር ተጫዋቾች ከታችኞቹ ሊጎች አስፈርመዋል። ሸገር ከተማ በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ቀደም…

ሸገር ከተማ የተከላካይ አማካይ አስፈረመ
ሸገር ከተማዎች በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ ማድረጋቸውን ቀጥለው የተከላካይ አማካይ የስብስባቸው አካል ማድረግ ችለዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን…

ሸገር ከተማ የመስመር አጥቂውን የግሉ አድርጓል
ሸገር ከተማዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለው የመስመር አጥቂ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን የቀጠሩትና ባለፉት ቀናቶች…

ሸገር ከተማ የሰባት ነበር ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ የሰባት ነባር ተጫዋቾችን ውል ማደስ ችሏል። ከትናንት በስትያ ቡድኑን ወደ ፕሪሚየር ሊግ ላሳደጉ…

ሸገር ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ ወጣቱን የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ በታሪክ ለመጀመርያ…