በ15ኛው ሳምንት 3ኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ ተጠባቂ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀድያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ንግድ…
ኢትዮጵያ መድን

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 2-0 ሀዋሳ ከተማ
የአስራ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በኢትዮጵያ መድን አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞቹ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን በአስደናቂ ጉዞው ቀጥሏል
ኢትዮጵያ መድኖች በሰንጠረዡ ወደ 2ኛ ደረጃ ከፍ ያሉበትን ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል። ኢትዮጵያ መድኖች ወላይታ ድቻን ካሸነፈው…

መረጃዎች| 57ኛ የጨዋታ ቀን
የ14ኛ ሳምንት በነገው ዕለት ይገባደዳል፤ የጨዋታ ሳምንቱ መቋጫ የሆኑ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-2 ኢትዮጵያ መድን
ኢትዮጵያ መድን ወደ መሪዎቹ የተጠጋበትን ውጤት ካስመዘገበበት የምሽቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን ወደ መሪዎቹ የተጠጋበትን ወሳኝ ድል አስመዝግቧል
ግብ ጠባቂው አቡበከር ኑራ ግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ባቀበለበት ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ወላይታ ድቻን አሸንፏል። ወላይታ…

መረጃዎች | 53ኛ የጨዋታ ቀን
የ13ኛ ሳምንት መገባደጃ የሆኑ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሀድያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ መሪነቱን ለመቆናጠጥ…

የጋቶች ፓኖም መዳረሻ ክለብ ታውቋል
ከሰሞኑ የኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ ኤዥያ ማቅናቱ በዘገብነው መሠረት አሁን መዳረሻው ክለብ አረጋግጠናል። ከኢትዮጵያ መድን…

ጋቶች ፓኖም ወደ እስያ አቅንቷል
ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ እስያ ማቅናቱ እርግጥ ሆኗል። የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና፣ ወላይታ ድቻ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ወደ መሪዎቹ ጎራ የተቀላቀለበት ወሳኝ ድል አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የ9፡00 ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ስሑል ሽረን ማሸነፍ ችሏል። ኢትዮጵያ…