የዘንድሮ ውድድር በኮሮና ምክንያት እንዲሰረዝ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ ያሳለፈበት መንገድ ተገቢ አይደለም በማለት አርባምንጭ ከተማ ተቃውሞውን አሰምቷል።…
አርባምንጭ ከተማ
የፍሬው ገረመው የቀብር ስነ-ስርአት ዛሬ ተፈፀመ
(መረጃውን የላከልን ክለቡ አርባምንጭ ከተማ ነው) በድንገት ሕይወቱ ያለፈው የአርባምንጭ ከተማው ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው የቀብር ስነ-ስርዓት…
የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ እና አምበል ስለ ፍሬው ገረመው ይናገራሉ
ዛሬ ማለዳ ህይወቱ በድንገት ስላለፈው የአርባምንጭ ከተማ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው የክለቡ ዋና አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ…
ዜና ዕረፍት | የአርባምንጩ ግብ ጠባቂ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
የአርባምንጭ ከተማ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው በቅፅል ስሙ (ሰጌቶ) ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ተጫዋቹ ከሰሞኑ…
አዞዎቹ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረሙ
ቀደም ብለው ምንተስኖት አበራ እና አድማሱ ጌትነትን ያስፈረሙት አዞዎቹ አሁን ደግሞ ሁለት ተጫዋቾች ወደ ቀድሞ ክለባቸው…
አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የዝውውር መስኮቱን ዘግየት ብለው የተቀላቀሉት አርባምንጭ ከተማዎች አማካዩ ምንተስኖት አበራ እና ሁለገቡ የመስመር ተጫዋች አድማሱ ጌትነትን…
ሴቶች ዝውውር | አርባምንጭ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አራዝሟል
በሴቶች አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ ሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ሲያመጣ የአምስት ነባሮችን ውል…
አርባምንጭ ከተማ የሦስት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ
በአዲሱ ፎርማት መሰረት ፕሪምየር ሊጉን በድጋሚ የተቀላቀለው አርባምንጭ ከተማ ተጫዋቾችን ማስፈረም ጀምሯል። በዘንድሮ ውድድር ዓመት በነቀምቴ…
ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሐ አምስተኛ ሳምንት ውሎ
ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ አምሰተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል አራቱ እሁድ ዕለት ተከናውነው ሀዲያ ሆሳዕና፣ አርባምንጭ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አንደኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ምድብ ሀ እሁድ ኅዳር 23 ቀን 2011 FT ኤሌክትሪክ 1::0 አክሱም ከተማ 67 ‘ታፈሰ ተስፋዬ –…
Continue Reading
