በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛው ሳምንት የምድብ አንድ የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። አርባ ምንጭ…
ባህር ዳር ከተማ
ባህር ዳር ከተማ ወሳኝ ዝውውር ፈፅሟል
በአሠልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመራው ባህር ዳር ከተማ አጥቂ አስፈርሟል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዳማ እየከወኑ የሚገኙት ባህር…
ሴኔጋላዊው የግብ ዘብ ከጣና ሞገዶቹ ጋር ለመቀጠል ተስማማ
ባህር ዳር ከተማዎች የወሳኝ ተጫዋቻቸው ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሰዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመሩት የጣና ሞገዶች በዝውውር…
የጣና ሞገዶቹ ዝግጅታቸውን በይፋ ጀምረዋል
የ2017 የነሀስ አሸናፊ የሆኑት ዉሃ ሰማያዊ ለባሾቹ ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ግዛው የሚመሩት የጣና ሞገዶች ባሳለፍነው…
ባህር ዳር ከተማዎች ተጨማሪ ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል
ቡድናቸውን በወጣት ተጫዋቾች እያደራጁ የሚገኙት የጣና ሞገዶቹ ወጣቱን አማካይ ወደ ስብስባቸው ሲቀላቅሉ የግብ ጠባቂያቸውን ውል አድሰዋል።…
ተስፋ የተጣለበት ታዳጊ በባህር ዳር ይቀጥላል
ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ድንቅ ብቃቱን ማሳየት የቻለው ታዳጊ በጣና ሞገዶቹ ቤት ለመቆየት ተስማምቷል። ከባህር ዳር ተስፋ…
ተከላካዩ በባህር ዳር ከነማ የሚያቆየውን ውል አድሷል
በርከት ያሉ ተጫዋቾቻቸውን ውል እያደሱ የሚገኙት የጣና ሞገዶቹ የተከላካያቸውን ውል አድሰዋል። በወጣት ተጫዋቾች ቡድናቸውን እያዋቀሩ የሚገኙት…
ባህር ዳር ከተማ የመስመር ተጫዋቹን ውል አድሷል
የተጫዋቾቻቸውን ውል በማደስ የተጠመዱት የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተከላካያቸውን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝመዋል። ዮሐንስ ደረጄ፣ ብሩክ ሰሙ…
የጣና ሞገዶቹ የሁለት ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዝመዋል
ባህር ዳር ከተማ የባለ ልምዱን አማካይ እና የታዳጊውን የመስመር ተጫዋች ውል አራዝሟል። ዮሐንስ ደረጄን ከድሬዳዋ ፣…
የጣና ሞገዶቹ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርመዋል
ባህር ዳር ከተማ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ፈራሚዎቹን ከከፍተኛ ሊጉ አድርጓል። የመስመር ተከላካያቸውን መሳይ አገኘሁ ውል በማደስ…

