84 ደቂቃዎችን በጎዶሎ ተጫዋች በመጫወት ሲመሩ የቆዩት ድሬዳዋ ከተማዎች በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከባህርዳር ከተማ ጋር 1ለ1…
ባህር ዳር ከተማ
መረጃዎች | 47ኛ የጨዋታ ቀን
የ12ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ይቀጥላሉ ፤ በዕለቱ የሚካሄዱትን መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ባህርዳር ከተማ ከ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
“የገጠምነው ጠንካራውን ጊዮርጊስ ነው።” አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው “ቀናችን አይደለም ብዬ ልውሰደው።” አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የጣና ሞገዶቹ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ እና ፈረሰኞቹ ያለ ያለ ጎል ጨዋታቸውን ፈጽመዋል
የዕለቱ ቀዳሚ የነበረው የባህርዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ያለ ጎል 0ለ0 በሆነ የአቻ ውጤት ተቋጭቷል።…
መረጃዎች | 42ኛ የጨዋታ ቀን
11ኛ ሳምንት ላይ የደረሰው ሊጉ ነገ በሚደረጉ ሁለት መርሃግብሮች ሲቀጥል ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ባህርዳር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
👉 “ከጨዋታ ጨዋታ ቡድናችን ላይ እድገት እያየን ነው።” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው 👉 “ዓምና ከነበረን ነገር አንፃር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ባህር ዳር ከተማ ከአስደናቂ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ጋር የዓምናውን ሻምፒዩን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ…
መረጃዎች | 38ኛ የጨዋታ ቀን
በ10ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ በሁለት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ባህር ዳር ከተማ
”ባለቀ ሰዓት ጎል ማስተናገድ ያሳምማል” አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ ”እኛ ለእያንዳንዱ ጨዋታ ተገቢውን ትኩረት እና ክብር ሰጥተን…

