ዛሬ የተጀመረው የዘንድሮው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል የተጋጣሚ ቡድኖችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው…
Continue Readingድሬዳዋ ከተማ

የክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ
ያለፉትን የውድድር ዓመታት በደረጃ ሰንጠረዡ የታችኛው ፉክክር ራሱን ሲያገኝ የነበረው ድሬዳዋ ከተማ የዘንድሮውን የሊግ ውድድር ሊቀርብ…
Continue Reading
ድሬዳዋ ከተማ በስምምነት ከአምበሉ ጋር ተለያቷል
በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ የቀላቀለው ድሬዳዋ ከተማ ከአምበሉ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። በአሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ…

ጋናዊው የመሀል ተከላካይ ብርቱካናማዎቹን ተቀላቅሏል
ድሬዳዋ ከተማ በመሀል ተከላካይ ቦታ ላይ የውጪ ሀገር ዜጋ ተጫዋች አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ እየተመሩ መጪውን…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ሾሟል
የምስራቁ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ወደ ስብስቡ አካቷል፡፡ አሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠሩ…

ድሬዳዋ ከተማ ዝግጅቱን በሐሮማያ ሊያደርግ ነው
አሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይን በመቅጠር በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻሉት ድሬዳዋ ከተማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀመሩበት…

ድሬዳዋ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
በአሠልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ሲቀላቅል የሁለት ተጫዋቾችንም ውል አድሷል። በተጠናቀቀው…

ድሬዳዋ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
ድሬዳዋ ከተማ ከደቂቃዎች በፊት ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ፅህፈት ቤት አስፈርሟል፡፡ አሰልጣኝ ዮርዳኖስ…

ብርቱካናማዎቹ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል
ድሬዳዋ ከተማዎች አምስተኛ አዲስ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል። ዮርዳኖስ አባይን ዋና አሠልጣኛቸው ካደረጉ በኋላ ፊታቸውን ወደ ተጫዋቾች ዝውውር…

ድሬዳዋ ከተማ ወደ ዝውውር ገበያው ገብቷል
ድሬዳዋ ከተማ በዛሬው ዕለት ሦስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አድሷል። ለቀጣዩ የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…