ድሬዳዋ ከተማ በአሥራት ቱንጆ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1ለ0 አሸንፎ ከወራጅ ቀጠናው ያለውን ልዩነት ወደ አምስት…
ፋሲል ከነማ

ሪፖርት | ቡናማዎቹ ለመጀመርያ ጊዜ በአንድ የውድድር ዓመት ዐፄዎቹን ሁለት ጊዜ አሸንፈዋል
በተጠባቂው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በኮንኮኒ ሀፊዝ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1ለ0 በመርታት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
ቡናማዎቹ እና ዐፄዎቹ የሚያገናኘው የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ ይገመታል። ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ በባህርዳር…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በፋሲል ከነማ አሸናፊነት ተጠናቋል
ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ሁለት ጎሎች ፈረሰኞቹን 2ለ1 በማሸነፍ ተከታታይ ሦስተኛ ድል ተቀዳጅተዋል። ፋሲል ከነማ ወልዋሎን ከረታበት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
በአንድ ነጥብ ልዩነት በደረጃ ሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡት ዐፄዎቹ እና ፈረሰኞቹ የሚያፋልመው መርሐ-ግብር የጨዋታ ሳምንቱ መክፈቻ ነው።…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመመራት ተነስተው ተከታታይ ድል አሳክተዋል
ፋሲል ከነማ በጌታነህ ከበደ እና ሸምሰዲን መሐመድ ጎሎች ከመመራት ተነስቶ ወልዋሎ ዓ.ዩን 2ለ1 አሸንፏል። ሊጉ በዋልያዎቹ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ፋሲል ከነማ
የ23ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን ቢጫዎቹ እና ዐፄዎቹ በሚያደርጉት የረፋድ ጨዋታ ይጀመራል። በውድድር ዓመቱ ባስመዘገቡት ደካማ…

ሪፖርት | በጎል ፌሽታ የደመቀው ጨዋታ በዐፄዎቹ አሸናፊነት ተቋጭቷል
በስድስት ጎሎች ያሸበረቀው የፋሲል ከነማ እና መቻል ጨዋታ በዐፄዎቹ የ4ለ2 አሸናፊነት ተደምድሟል። ባለፈው የጨዋታ ሳምንት መቻል…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ፋሲል ከነማ
መቻል እና ፋሲል ከነማ የሚያደርጉት ጨዋታ በነገው ዕለት ከሚከናወኑ መርሐ-ግብሮች መካከል ተጠባቂው ነው። ከድል ጋር ከተራራቁ…

ሪፖርት | ፋሲል እና ባህር ዳርን ያገናኘው ተጠባቂ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
በሳምንቱ ተጠባቂ የነበረው የዐፄዎቹ እና የጣና ሞገዶቹ የደርቢ ጨዋታ 0-0 በሆነ ውጤት ተቋጭቷል። በኢዮብ ሰንደቁ ፋሲል…