ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ከተከታታይ ሽንፈቶች መልስ ከድል ጋር ታርቋል

ሻሸመኔ ከተማዎች ሊያሻሽሉት ባልቻሉት አባካኝነታቸው መቀጣታቸውን ቀጥለው ዛሬም በፋሲል ከነማ 2ለ1 ተሸንፈዋል። በ28ኛ ሳምንት የመጀመሪያ መርሐግብር…

መረጃዎች | 111ኛ የጨዋታ ቀን

28ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር ነገ ሲጀምር ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ወሳኝ ሚና ያላቸውን ሁለት ጨዋታዎች ያስተናግዳል ፤…

ሪፖርት | ቶጓዊው አጥቂ ዛሬም መቻልን ታድጓል

በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መቻል ተቀይሮ በገባው አብዱ ሞታሎባ ግሩም ጎል ከሊጉ መሪ ያለውን ነጥብ ወደ ሦሰት…

መረጃዎች| 108ኛ የጨዋታ ቀን

በ27ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚካሄዱ ሁለት መርሀ-ግብሮች አስመልክተን ያዘጋጀናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ ከ…

ሪፖርት | ንግድ ባንክ ለሻምፒዮንነት ተቃርቧል

በሳምንቱ ትልቅ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ ግደይ ግብ ፋሲል ከነማን 1ለ0 በማሸነፍ መሪነቱን ወደ አምስት…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፋሲል ከነማ የሚያደርጉት የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታን ጨምሮ በ26ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ብቸኛ ግብ ከተከታታይ አቻዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል

የ25ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የምሽት ጨዋታ ከፍተኛ ንፋስ በቀላቀለ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ ፋሲል ከነማዎችን ባለ…

መረጃዎች | 99ኛ የጨዋታ ቀን

የ25ኛ የጨዋታ ሳምንት የመክፈቻ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ይቀርባሉ። ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጨዋታ…

ሪፖርት| ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

ዐፄዎቹና የጣና ሞገዶቹ ያደረጉት ጨዋታ በውድድር ዓመቱ ለሁለተኛ ጊዜ ጎል አልባ የአቻ ውጤት ተመዝግቦበታል። ዐፄዎቹ ከኋላ…

መረጃዎች | 95ኛ የጨዋታ ቀን

በሀዋሳ ከተማ ሁለተኛ የጨዋታ ሳምንቱ ላይ በደረሰው ሊጉ ነገ የሚደረጉ የ24ኛ ሳምንት የመክፈቻ መርሃግብሮች ዙርያ ተከታዩን…