በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት 2ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ፋሲል ከነማ የሀብታሙ ተከስተን ውል ለተጨማሪ ሁለት ዓመት አድሷል።…
ፋሲል ከነማ

የአምሳሉ ጥላሁን ማረፊያ ታውቋል
ከሰሞኑ አነጋጋሪ የነበረው የግራ መስመር ተከላካዩ ጉዳይ እልባት አግኝቷል። በክረምቱ ከፍ ባለ ሁኔታ በመንቀሳቀስ አዳዲስ ተጫዋቾችን…

አምሳሉ ጥላሁን ዳግም በፋሲል መለያ…?
ከትናንት በስትያ ለመከላከያ ለመጫወት ፊርማውን ያኖረው የአምሳሉ ጥላሁን የዝውውር ጉዳይ አዳዲስ ነገሮች እየተሰሙበት ነው። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ማሊያዊው ግብ ጠባቂ በፋሲል ከነማ ውሉን አድሷል
ፋሲል ከነማን ላለፉት አራት ዓመታት ያገለገለው ሚኬል ሳማኬ ከክለቡ ጋር መቆየቱ እርግጥ ሆኗል። የ2014 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ…

ፋሲል ከነማ አማካይ አስፈርሟል
ከዚህ ቀደም ተከላካይ እና አጥቂ ስፍራ ላይ አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረሙት አፄዎቹ የመሀል ሜዳ አማራጫቸውንም አስፍተዋል። የዘንድሮውን…

ፋሲል ከነማ የመስመር ተከላካዮች አስፈርሟል
አፄዎቹ የኋላ መስመራቸውን በዝውውር ማጠከራቸውን በመቀጠል ሁለት የመስመር ተከላካዮችን ሲያስፈርሙ የአንድ ተጫዋች ዉልም አድሰዋል። የውድድር ዓመቱን…

ዐፄዎቹ የመሀል ተከላካይ አስፈርመዋል
የነባር ተጫዋቾችን ውል በማደስ ተጠምደው የነበሩት ፋሲል ከነማዎች በዝውውሮ መስኮቱ የመጀመሪያ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል። የቡድናቸውን ሁነኛ የመሀል…

አፄዎቹ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘሙ
ፋሲል ከነማ ትናንት እና ዛሬ እንዳደረገው ሁሉ አሁንም ከነባር ተጫዋቾቹ መካከል ከሁለቱ ጋር አብሮ ለመቀጠል ወስኗል።…

አፄዎቹ የአማካዮቻቸውን ውል አራዝመዋል
ፋሲል ከነማ ከነባር ተጫዋቾቹ ጋር ያለውን ውል በማራዘም ሲቀጥል ሁለት ቁልፍ ተጫዋቾች ከክለቡ ጋር እንደሚቀጥሉ እርግጥ…