ከሁለት ቀናት በፊት ከስሑል ሽረ ጋር የተለያየው ግብ ጠባቂ ሌላኛውን የሊጉ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ስሑል…
ፋሲል ከነማ

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በደርቢው ደምቀዋል
በተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ ቸርነት ጉግሳ ለጣና ሞገዶቹ በሁለተኛው አጋማሽ ጅማሮ እና መጠናቀቂያ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ታግዘው…

መረጃዎች | 76ኛ የጨዋታ ቀን
ተጠባቂውን ደርቢ ጨምሮ ቻምፒዮኖቹ እና የጦና ንቦቹ በመጀመርያው ዙር የበላይ ሆኖ ለማጠናቀቅ የሚያደርጓቸው ተጠባቂ መርሐግብሮች በነገው…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ጣፋጭ ድል ተጎናጽፈዋል
የአንዋር ሙራድ ድንቅ ግብ ዐፄዎቹን አሸናፊ ስታደርግ መድንም ከተከታታይ ስድስት ድሎች በኋላ ሽንፈት ገጥሞታል። ኢትዮጵያ መድኖች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-2 ፋሲል ከነማ
👉 “ሰበብ ባይሆንም የፈለግነውን ጨዋታ ለመጫወት የሜዳው ምቾት አለመኖር ትንሽ ችግር ፈጥሮብናል።” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ 👉…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
በጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ መርሃግብር ዐፄዎቹን ከብርቱካናማዎቹ ላይ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ወስደዋል። ድሬዳዋ ከተማ በመጨረሻ የሊግ ጨዋታቸው…

መረጃዎች | 69ኛ የጨዋታ ቀን
በጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ዕለት የሚካሄዱ ተጠባቂ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀዲያ ሆሳዕና ከ መድን የጨዋታ ሳምንቱ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-1 መቻል
የአስራ አምስተኛ ሳምንት ማሳረጊያ በነበረው ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና መቻልን ነጥብ በማጋራት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…

ሪፖርት | መቻል የሊጉን መሪነት የሚረከብበትን ዕድል አባክኗል
በትኩረት የተጠበቀው የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ፋሲል ከነማዎች በኢትዮጵያ ቡና ሽንፈት ከገጠመው ቋሚ …