ፋሲል ከነማ ከተከታታይ ሁለት የአቻ ውጤቶች መልስ ድል ለማድረግ መሪው መድን ደግሞ የነጥብ ልዩነቱን ወደ ዘጠኝ…
ፋሲል ከነማ
ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል
በመጀመሪያዎቹ 15 ደቂቃዎች በተቆጠሩ ግቦች ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማ 1-1 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ፋሲል ከነማ
ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማን የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ ሦስተኛ መርሐ-ግብር ነው። ባለፉት ሦስት ጨዋታዎች ተከታታይ የአቻ…
ሪፖርት | ነብሮቹ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል አንድ ነጥብ አግኝተዋል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠረው ጎል ከፋሲል ከነማ ጋር 1ለ1 ተለያይቷል። ከሽንፈት የተመለሱት…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ወሳኝ ድል አሳክተዋል
ድሬዳዋ ከተማ በአሥራት ቱንጆ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1ለ0 አሸንፎ ከወራጅ ቀጠናው ያለውን ልዩነት ወደ አምስት…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ለመጀመርያ ጊዜ በአንድ የውድድር ዓመት ዐፄዎቹን ሁለት ጊዜ አሸንፈዋል
በተጠባቂው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በኮንኮኒ ሀፊዝ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1ለ0 በመርታት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
ቡናማዎቹ እና ዐፄዎቹ የሚያገናኘው የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ ይገመታል። ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ በባህርዳር…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በፋሲል ከነማ አሸናፊነት ተጠናቋል
ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ሁለት ጎሎች ፈረሰኞቹን 2ለ1 በማሸነፍ ተከታታይ ሦስተኛ ድል ተቀዳጅተዋል። ፋሲል ከነማ ወልዋሎን ከረታበት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
በአንድ ነጥብ ልዩነት በደረጃ ሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡት ዐፄዎቹ እና ፈረሰኞቹ የሚያፋልመው መርሐ-ግብር የጨዋታ ሳምንቱ መክፈቻ ነው።…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመመራት ተነስተው ተከታታይ ድል አሳክተዋል
ፋሲል ከነማ በጌታነህ ከበደ እና ሸምሰዲን መሐመድ ጎሎች ከመመራት ተነስቶ ወልዋሎ ዓ.ዩን 2ለ1 አሸንፏል። ሊጉ በዋልያዎቹ…

