ፋሲል ከተማ የአዲሱ አሰልጣኙን ቅጥር እና ሌሎች ጉዳዮችን በተመለከተ ዛሬ ረፋድ ላይ በኢትዮጵያ ሆቴል መግለጫ ሰጥቷል።…
ፋሲል ከነማ
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ወደ አፄዎቹ ቤት አቅንተዋል
ፋሲል ከተማ የ6 ወር ኮንትራቱን ከጨረሱት መሳይ ተፈሪ ጋር ከተለያየ ከቀናት በኋላ ሀዋሳ ከተማን የለቀቁት አሰልጣኝ…
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እና ፋሲል ከተማ ተለያዩ
ያለፉትን 4 ወራት በፋሲል ከተማ የቆዩት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ከክለቡ ጋር ተለያይተዋል። በ19ኛው ሳምንት ወልድያ ላይ…
ፋሲል አስመራ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ጠየቀ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ የሆነው ፋሲል ከነማ አስመራ ላይ የወዳጅነት ጨዋታን ለማድረግ የኤርትራ ብሄራዊ እግርኳስ ፌደሬሽንን…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከዋንጫ ፉክክር የወጣበትን ሽንፈት አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጎንደር ላይ በአፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው ፋሲል ከተማ 1-0…
Continue Readingፕሪምየር ሊግ | የ29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
29ኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ስድስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል። እነዚህን ጨዋታዎችም እንደተለመደው በቅድመ ዳሰሳችን…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወራጅ ቀጠናው የወጣበትን ድል አግኝቷል
በአዲስ አበባ ስታድየም በቀዳሚነት የተደረገው የሊጉ የ28ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል ከተማን አገናኝቶ…
ፕሪምየር ሊግ | የ28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 2
አርባምንጭ ፣ ዓዲግራት እና አዲስ አበባ ላይ የሚደረጉ ሶስት የነገ ጨዋታዎች የተጋጣሚዎቹ የፕሪምየር ሊግ ቆይታ ላይ…
Continue Readingሪፖርት | አጼዎቹ ከ6 ጨዋታ በኋላ የጎል እና የአሸናፊነት መንገዱን አግኝተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጎንደር አጼ ፋሲለደስ ስታዲየም ላይ ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው ፋሲል ከተማ 2-1…
ፕሪምየር ሊግ | የ27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 2
በጎንደር እና ድሬዳዋ የሚደረጉትን ሁለት የሊጉ 27ኛ ሳምንት የነገ ጨዋታዎች በክፍል ሁለት ዳሰሳችን ተመልክተናቸዋል። ፋሲል ከተማ…
Continue Reading
