ወደኢትዮጵያ ቡና ለማምራት ጠንከር ያለ ንግግር ላይ የነበረው ጌታነህ ከበደ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ…
ሀዋሳ ከተማ

ሦስቱም ክለቦች የሚጠበቅባቸው የቅጣት ገንዘብ ፈፅመዋል
የሊጉ ሦስት ክለቦች ለፈፀሙት የህግ ጥሰት የሚጠበቅባቸውን የቅጣት ክፍያ መፈፀማቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር…

የራምኬል ጀምስ ማረፊያ የት ይሆን?
የመሐል ተከላካዩ ራምኬል ጀምስን ለማስፈረም ሁለት ክለቦች ተፋጠዋል። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሊጉ ጠንካራ ተከላካይ መሆኑን እያሳየ…

ሽመልስ በቀለ ማረፊያው ታውቋል
የሽመልስ በቀለ ማረፊያ ታውቋል። ከቀናት በፊት ሶከር ኢትዮጵያ ባስነበበችው መሰረት ስኬታማው አማካይ ሽመልስ በቀለ ወደ እናት…

ሀዋሳ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
ኃይቆቹ ወደ ዝውውሩ በመግባት አንድ ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን ዋና አሰልጣኝ አድረገው የሾሙት ሀዋሳ…

ሽመልስ በቀለ ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተቃርቧል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ስኬታማ ዓመታቶችን ያሳለፈው ሽመልስ በቀለ ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ መቃረቡን አውቀናል። የእግርኳስ ህይወቱን በኮረም…

ሀዋሳ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
ሙሉጌታ ምሕረት ወደ ሌላ ክለብ ማምራቱን ተከትሎ አፋጣኝ ስብሰባ ማምሻውን የተቀመጠው የሀዋሳ ከተማ ቦርድ አዲሱን አሰልጣኝ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ፊርማ አግኝቷል
እስከ አሁን አስር አዳዲስ እና አንድ ነባር ተጫዋችን ወደ ስብስቡ ያካተተው ሀዋሳ ከተማ የሁለት አዳዲስ እና…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ
አንጋፋዋን አማካይ ጨምሮ አራት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ሀዋሳ ከተማ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን በተጠናቀቀው…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
የተጠናቀቀውን ዓመት ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሆነው የፈፀሙት በአሰልጣኝ መልካሙ ታፈረ የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች የስድስት አዳዲስ እና…