የአምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ…
ሀዋሳ ከተማ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-2 ሀዋሳ ከተማ
ኃይቆቹ ነብሮቹን 2ለ1 ካሸነፉበት የ4ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞቹ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ…
ሪፖርት| ማራኪ ፉክክር የታየበት ጨዋታ በኃይቆቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
እጅግ በርካታ ሙከራዎችን ያስመለከተን የሳምንቱ የመጀመርያ ጨዋታ በሀዋሳ አሸናፊነት ፍፃሜውን አግኝቷል። ሀድያ ሆሳዕናዎች በባህርዳር ከተማ ሽንፈት…
መረጃዎች | 13ኛ የጨዋታ ቀን
በአህጉራዊ ውድድሮች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ የ4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይጀምራል፤ ሁለቱን የነገ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 3-1 ሀዋሳ ከተማ
”እኛ እንደ አዲስ አይደለም ራሳችንን ምንቆጥረው” አሰልጣኝ ነጻነት ክብሬ ”ቦነስ ነው ዛሬ የሰጠናቸው” አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ሀዋሳ ከተማን ረተዋል
በሊጉ ለ53 ጊዜ ኢትዮጵያ ቡናን ከሀዋሳ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በቡናማዎቹ 3ለ1 አሸናፊነት ተቋጭቷል። ቡናማዎቹ ኢትዮ ኤሌክትሪክን…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በተጨማሪ ደቂቃ በተገኘች ግብ ነጥብ ተጋርቷል
በውድድር ዘመኑ የመጀመሪያ በነበረው የረፋድ ጨዋታ ስሁል ሽረዎች በእጃቸው ገብቶ የነበረውን ሙሉ ሦስት ነጥብ በመጨረሻ ደቂቃ…
ሪፖርት| ሮዱዋ ደርቢ በኃይቆቹ አሸናፊን ተገባደደ
ሀዋሳ ከተማዎች የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ትላልቅ ግዢዎችን ባደረጉ ሁለት ክለቦች መካከል…
ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 2
ቀሪዎቹን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የውድድር ዓመት አቀራረብ በተመለከተ የሶከር ኢትዮጵያን ዳሰሳ እነሆ! ሲዳማ ቡና ባለፈው…

