ሀዋሳ ከተማ ከሁለት ሳምንታት በፊት አስፈርሞት ከነበረው ቶጓዊው አጥቂ ክዎሚ ፎቪ አጉዊዲ ጋር መለያየቱ ታውቋል። አጥቂው…
ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ በውሰት የሰጣቸውን ተጫዋቾች መልሷል
ሀዋሳ ከተማ ለከፍተኛ ሊግ ክለቦች በውሰት ሰጥቷቸው የነበሩ ሁለት ተጫዋቾቹን ወደ ክለቡ መልሷቸዋል። በ2009 የውድድር ዓመት…
ሀዋሳ ከተማ ቶጓዊ አጥቂ አስፈርሟል
ሀዋሳ ከተማ ቶጓዊው አጥቂ ክዎሚ ፎቪ አጉዊዲን ማስፈረሙ ታውቋል። ሀዋሳ ከተማ በዝውውር መስኮቱ የተቀዛቀዘ ጊዜን በማሳለፍ…
ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ ተጫዋች ሳያስፈርሙ ከቆዩ ጥቂት ክለቦች አንዱ የነበረው ሀዋሳ ከተማ የመጀመርያ ተጫዋቹን በማስፈረም ምንተስኖት አበራን…
ሀዋሳ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
ከውበቱ አባተ ጋር ከተለያዩ በኋላ ያለአሰልጣኝ የቆዩት ሀይቆቹ ዋና እና ምክትል አሰልጣኞቻቸውን መርጠዋል። በመጨረሻዎቹ ሳምንታት ላለመውረድ…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ሀዋሳ ከተማ ተለያይተዋል
በሀዋሳ ከተማ ለአራት የውድድር ዘመናት ቆይታ ያደረጉት ያደረገው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከክለቡ ጋር መለያየታቸው እርግጥ ሆኗል።…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በጎል ልዩነቶች ተበልጦ ቻምፒዮን ሳይሆን ቀርቷል
የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአምስተኛ ተከታታይ ጊዜ የሊጉ ቻምፒየን…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታዎች – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ ሐምሌ 9 ቀን 2010 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ሀዋሳ ከተማ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…
Continue Readingሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎን አስተናግዶ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።…
ፕሪምየር ሊግ | የ29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
29ኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ስድስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል። እነዚህን ጨዋታዎችም እንደተለመደው በቅድመ ዳሰሳችን…

