በዋንጫ ፉክክር ውስጥ ወሳኝ የሆኑትን የነገ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ባህር ዳር ከተማ ከ ሀዲያ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሪፖርት | ኃይቆቹ ከመረብ ጋር በታረቁበት ጨዋታ ከፈረሰኞቹ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
ማራኪ ፉክክር የታየበት እና ሀዋሳ ከተማዎች ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ግብ ያስቆጠሩበት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ፈረሰኞቹ…
ሪፖርት | መቻል ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጣፋጭ ድል ተጎናጽፏል
መቻሎች በከነዓን ማርክነህ ብቸኛ የፍጹም ቅጣት ምት ግብ ፈረሰኞቹን 1-0 መርታት ችለዋል። 9 ሰዓት ላይ የመቻል…
መረጃዎች | 95ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ማገባደጃ የሆኑ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። መቻል ከ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰባት ነጥብ ልዩነት መምራት ጀምሯል
በ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለት ደቂቃ ልዩነት በተቆጠሩ ጎሎች ወልቂጤ ከተማን 2-1 በማሸነፍ አራተኛ…
መረጃዎች | 91ኛ የጨዋታ ቀን
በሀዋሳ የሚከናወኑትን የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ። ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና ቤትኪንግ…
ሪፖርት| ፈረሰኞቹ አዞዎቹን ረቱ
ጠንካራ ፉክክር በታየበት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚው አርባምንጭ ከነማን አንድ ለባዶ አሸንፏል። አዞዎቹ ከባለፈው ሳምንት ስብስብ…
መረጃዎች | 85ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 21ኛ ሳምንት የነገ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰንጠረዡ…
ሪፖርት | በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ዐፄዎቹን ረተዋል
በጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው ፍልሚያ ቅዱስ ጊዮርጊሶች በእስማኤል ኦሮ-አጎሮ ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማን አሸንፈዋል። ፈረሰኞቹ ባለፈው…

