የቅዱስ ጊዮርጊስ አዲሱ አሠልጣኝ ዝላትኮ ክራምፖቲች ዛሬ ከሰዓት በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በይፋ ከጋዜጠኞች ጋር ተዋውቀዋል። የ27…
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቅዱስ ጊዮርጊሶች አዲስ አንበሎችን መርጠዋል
ቡድኑን በአምበልነት ሲመሩ የነበሩት ተጫዋቾች ከክለቡ በመለያየታቸው ምክንያት ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አንበሎችን መምረጡ ታውቋል። ለ2014 የውድድር…
አዲሱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ቅዳሜ አዲስ አበባ ይገባሉ
ከሳምንታት በፊት የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት ሰርቢያዊ ቅዳሜ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ይፋ ተደርጓል። የ64 ዓመቱ…
ፈረሰኞቹ አጥቂ ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ንግግር ላይ ናቸው
ስርቢያዊውን ዝላትኮ ክራምፖቲች ዋና አሠልጣኝ አድርገው የሾሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ቶጎዋዊ አጥቂ የግላቸው ለማድረግ እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸው…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የወጣቱን የግብ ዘብ ውል አድሷል
በቅርቡ አዲስ አሠልጣኝ የሾሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከደቂቃዎች በፊት የወጣቱን ግብ ጠባቂ ውል ማደሳቸውን ይፋ አድርገዋል። ዩጋንዳዊውን…
ፈረሰኞቹ የተከላካያቸውን ውል አድሰዋል
በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በዛሬው ዕለት የመሐል ተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል። አንጋፋው የፕሪምየር ሊጉ…
ፈረሰኞቹ የአማካይ መስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል
ከበርካታ ተጫዋቾች ዝውውር ጋር ስሙ እየተያያዘ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካይ መስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በዘንድሮ…
የመኪና አደጋ ያስተናገደው ፓትሪክ ማታሲ ስለ ጤንነቱ ተናግሯል
ከትናንት በስትያ የመኪና አደጋ ያጋጠመው ኬንያዊው የግብ ዘብ ስለ ወቅታዊ ጤንነቱ ሀሳብ ሰጥቷል። ከ2011 ጀምሮ በቅዱስ…
ሁለቱ ወጣት ተጫዋቾች ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ?
ለ2014 የውድድር ዘመን ስብስባቸውን ለማጠናከር ከወዲሁ መንቀሳቀስ የጀመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሁለት ወጣት ተጫዋቾች ጋር ቅድመ ስምምነት…
የፈረሰኞቹ የግብ ዘብ የመኪና አደጋ ደርሶበታል
ዘንድሮ ሦስተኛ ዓመቱን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያሳለፈው ግብ ጠባቂ ከቤተሰቦቹ ጋር መኪና እያሽከረከረ አደጋ እንደደረሰበት የሀገሪቱ…

