በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ደቡብ ፖሊስ ቅዱስ ጊዮርጊስን ጋብዞ 1-0 ተሸንፏል። …
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ነገ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ደቡብ ፖሊስ ከቅዱስ ጊዮርጊስ በሚያደርጉትን ጨዋታ በቅድመ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ሁለት…
ኬንያዊው አማካይ ሃምፍሬ ሚዬኖ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ?
በኬንያው ሻምፒዮን ጎር ማሂያ የሚጫወተው አማካይ ሃምፍሬ ሚዬኖ ስም ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ተያይዞ እየተነሳ ይገኛል። ከኬንያ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሦስት የውጭ ተጫዋቾቹ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
በክረምቱ የዝግጅት ወቅት በተሰናባቹ አሰልጣኝ ማኑኤል ቫስ ፒንቶ የሙከራ እድል ተሰጥቷቸው በክለቡ ከፈረሙት አምስት የውጭ ተጫዋቾች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ተጠባቂው የሸገር ደርቢ 0ለ0 በሆነ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን…
ሪፖርት | ሸገር ደርቢ ያለ ግብ ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ተከናነውኖ ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የኢፌዲሪ ሰላም…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና
በጉጉት የሚጠበቀው የነገው ሸገር ደርቢ የዛሬው የመጨረሻ የቅድመ ጨዋታ ደሰሳችን ትኩረት ይሆናል። የአዲስ አበባ ስታድየም ነገ…
Continue Reading“እግርኳስን ለማቆም ያሰብኩበት ጊዜ ነበር” ሳላዲን ሰዒድ
የቅዱስ ጊዮርጊስ የፊት አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ 2009 ሐምሌ ወር በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | “የቤት ስራችንን በአግባቡ ሰርተን ወጥተናል” ስቴዋርት ሀል
ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ተካሂዶ በባለሜዳዎቹ 2-0 አሸናፊነት የተጠናቀቀውን…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ድል አስመዝግቧል
ከሦስተኛው ሳምንት የተላለፈው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የጅማ አባ ጅፋር ተስተካካይ ጨዋታ በጊዮርጊስ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ባለሜዳዎቹ…