የመቻል ስፖርት ክለብ ወቅታዊ ሁኔታ እና የክለቡን ቀጣይ ዕቅድ በተመለከተ በክለቡ የሥራ አመራር ቦርድ መግለጫ ተሰጥቷል።…
መቻል

መቻል ቶጓዊ አጥቂ አስፈርሟል
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚገኘው መቻል ከናይጀሪያዊው አጥቂ ጋር በመለያየት በምትኩ ቶጓዊ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ መቻልን ሦስት ነጥብ አሸምቷል
የሊጉን መሪዎች ባገናኘው የምሽቱ ጨዋታ መቻል ከሁለት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2ለ0 በመርታት ወደ…

መቻል ከተከላካይ አማካዩ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
ያለፉትን አንድ ዓመት ከስድስት ወር በመቻል ቆይታ የነበረው የተከላካይ አማካዩ ከቡድኑ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተሰምቷል። ከዓመታት…

መቻል ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቅሬታ አቅርቧል
መቻል እግርኳስ ክለብ የፕሪሚየር ሊጉ ውድድር አመራር እና ሥነስርዓት ኮሚቴ በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ላይ ያስተላለፈውን ቅጣት…

ሪፖርት | ቸርነት ጉግሳ ቀዝቃዛውን ጨዋታ ባለቀ ሰዓት ነብስ ዘርቶበት የጣና ሞገዶቹን አሸናፊ አድርጓል
ዘለግ ላሉ ደቂቃዎች ቀዝቃዛ ፉክክር ያስመለከተው ተጠባቂው የመቻል እና ባህር ዳር ጨዋታ በቸርነት ብቸኛ ግብ አሸናፊው…

መረጃዎች | 66ኛ የጨዋታ ቀን
17ኛ ሳምንት የሊግ መርሃግብር ነገ ጅማሮውን ያደርጋል እኛም በመጀመሪያ የጨዋታ ዕለት የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከተ መረጃ…

ሪፖርት | የተመስገን ብርሀኑ ጎል ሀድያ ሆሳዕናን አሸናፊ አድርጋለች
አምስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስተው መቻልን 3-2 በመርታት ጣፋጭ ድልን አግኝተዋል።…

መረጃዎች | 63ኛ የጨዋታ ቀን
በሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። መቻል ከሀዲያ ሆሳዕና…