በግቦች ከተንበሸበሸው የምሽቱ መርሐግብር ፍፃሜ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ…
መቻል
ሪፖርት | በጎል ፌሽታ የደመቀው ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተቋጭቷል
በማራኪ እንቅስቃሴዎች ታጅቦ ሰባት ጎሎች የተቆጠሩበት የመቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በጦሩ የ4ለ3 ድል አድራጊነት ፍፃሜውን…
መረጃዎች | 37ኛ የጨዋታ ቀን
የ10ኛው ሳምንት መክፈቻ የሆኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-3 መቻል
”በሕይወቴ ለአቻ በፍጹም አስቤ አላውቅም” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ”የውጤቱ መስፋት እንቅስቃሴውን ይገልጻል ብዬ አላስብም።” አሰልጣኝ በረከት…
ሪፖርት| ጦሩ መሪነቱን ያጠናከረበት ድል አስመዝግቧል
ሽመልስ በቀለ ሁለት ግቦችን ባስቆጠረበት ጨዋታ መቻል አርባ ምንጭ ከተማን ረቷል። አዞዎቹ ወልዋሎን ካሸነፈው ስብስብ አንዱዓለም…
መረጃዎች | 34ኛ የጨዋታ ቀን
የ9ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን በተከታዩ መሰናዷችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-1 መቻል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መቻል ነጥብ ከተጋሩበት ከምሽቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…
ሪፖርት | መቻሎች በጭማሪ ደቂቃ በተገኘች ግብ በኤሌክትሪክ ከመሸነፍ ተርፈዋል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሊጉን መሪነት ሊረከብ የሚችልበትን ዕድል በጭማሪ ደቂቃ ባስተናገደው ግብ ሳይጠቀምበት ቀርቷል። ኤሌክትሪክ ከፋሲሉ የ3ለ2…
መረጃዎች | 31ኛ የጨዋታ ቀን
የ8ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ቡና በድል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 2-0 አዳማ ከተማ
መቻል አዳማ ከተማን 2ለ0 በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድል ካስመዘገበበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ…

