በ14ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ ተጠባቂ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ…
መቻል
የመቻል ዋና አሰልጣኝ ለቀናት ቡድናቸውን አይመሩም
የመቻሉ ዋና አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ለቀናት ቡድኑን እንደማይመሩ ታውቋል። ሊጉ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታ መልስ በአዳማ ከተማ…
ሪፖርት| ጦሩ በጊዜያዊነት ወደ መሪነት የተመለሰበትን ድል አስመዝገቧል
በ13ኛው ሳምንት የ3ኛ ቀን ውሎ የመጀመርያ ጨዋታ መቻል ስሑል ሽረን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል ስሑል ሽረዎች…
መረጃዎች | 52ኛ የጨዋታ ቀን
በ13ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ስሑል ሽረ ከ መቻል በደረጃ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
ሀዲያ ሆሳዕና ጫላ ተሺታ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ መቻልን ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ ቀኋላ አሰልጣኞቹ ከሶከር…
ሪፖርት | ነብሮቹ መሪውን በማሸነፍ ሰንጠረዡን መምራት ጀምረዋል
ሀድያ ሆሳዕና ከረጅም ጊዜ ጉዳት ተመልሶ የመጀመሪያ ጨዋታውን ባደረገው ጫላ ተሺታ ብቸኛ ጎል መቻልን 1ለ0 በመርታት…
መረጃዎች | 49ኛ የጨዋታ ቀን
የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ጨምሮ በገና ዋዜማ የሚካሄዱ የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሀ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-0 ኢትዮጵያ መድን
ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የመቻል እና መድን ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች የድህረ ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል።…
ሪፖርት | የመዲናይቱን ቡድኖች ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
የመቻል እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል። መቻሎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ድል ከተቀናጀው…
መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን
ተጠባቂው የመዲናይቱ አንጋፋ ክለቦች የሚያገናኘው ጨዋታ ጨምሮ ስሑል ሽረ እና መቐለ 70 እንደርታ የሚያደርጓቸው የጨዋታ ሳምንቱ…

