የአንደኛ ዙር የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን ቀርበዋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከኢትዮጵያ…
መቻል
ሪፖርት | መቻል እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በብርቱ ፉክክር ታጅቦ ለተመልካች አዝናኝ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና የመቻል ጨዋታ 3-3 ተጠናቋል። ሁለቱም ቡድኖች በመረጡት…
መረጃዎች | 58ኛ የጨዋታ ቀን
የ14ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ ቅድመ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። መቻል ከ ኢትዮጵያ ቡና በአሠልጣኝ…
ሪፖርት | ድንቅ ግቦች ያሳየን ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል
ሳቢ በነበረው የ13ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ መቻል ባህር ዳር ከተማን 3-2 በማሸነፍ የድሬዳዋ ቆይታውን በድል አጠናቋል።…
መረጃዎች | 47ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 13ኛ ሳምንት መርሃግብር ነገ ጅማሮውን የሚያገኝባቸውን ሁለት መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎቹ በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ባህር ዳር…
የአሠልጣኞች አስተያየት | መቻል 1-1 ወልቂጤ ከተማ
“ጫና ውስጥ ነኝ ፤ ከዚህ ጫና ለመውጣት ግን የምንችለውን ሁሉ እያደረግን ነው” ፋሲል ተካልኝ “ተጫዋች ሜዳ…
ሪፖርት | ጦሩ እና ሠራተኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ወልቂጤ ከተማ አሁንም በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከመከላከያ ጋር ነጥብ ተጋርቷል። በ11ኛ የጨዋታ ሳምንት ሀዋሳ ከተማን ገጥመው…
መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 12ኛ ሳምንት የሚጀምርባቸውን ሁለት የነገ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተናል። መቻል ከ ወልቂጤ ከተማ የጨዋታ ሳምንቱ…
መረጃዎች | 40ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ አንደኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለትን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አርባምንጭ ከተማ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | መቻል 1-1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
“ጨዋታውን ማሸነፍ እንችል ነበር አልተሳካም” ፋሲል ተካልኝ “ስህተቶቻችን ብዙ ጊዜ ዋጋ እያስከፈሉን ነው” ገዛኸኝ ከተማ አሰልጣኝ…

