ለሸገር ከተማ ለመፈረም ተስማምቶ የነበረው አጥቂው ወደሌላኛው አዲስ አዳጊ ክለብ አቅንቷል። ያለፉትን ዓመታት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ…
ዝ ክለቦች
ቁመታሙ የመሃል ተከላካይ ሰጎኖቹን ተቀላቅሏል
በአውሮፓ ፣ አሜሪካ እንዲሁም በአፍሪካ የተለያዩ ክለቦች ቆይታ የነበረው የመሃል ተከላካይ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቅሏል። በሊጉ…
ናትናኤል ዘለቀ ወደ አዲስ አዳጊዎቹ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በቢጫ ለባሾቹ ቤት ቆይታ የነበረው ናትናኤል ዘለቀ አዲስ አዳጊዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል። የ2018 የውድድር…
ኢትዮጵያ መድን ወሳኙን የሜዳ ላይ ጨዋታውን በሌላ ሀገር ያደርጋል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር የማጣሪያ ጨዋታ የግብፁን ፒራሚድስ የሚገጥመው መድን በሜዳው የሚያደርገውን ጨዋታ በሌላ ሀገር…
የሸገር ደርቢ በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ከ17 ሺህ በላይ ደጋፊዎች በታደሙበት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአቤል ያለው ብቸኛ ጎል ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 መርታት…
መቐለ 70 እንደርታዎች የነባሮችን ውል አራዝመዋል
ምዓም አናብስት የአምስት ወጣት ተጫዋቾች ውል አራዝመዋል። አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም እንዲሁም የነባሮችን ውል በማደስ በዝውውር መስኮቱ…
መቐለ 70 እንደርታ ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምቷል
ምዓም አናብስት ከቀናት በፊት ለማስፈረም ከተስማማሙት ተጫዋች ጋር ሲለያዩ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። በመጀመርያው ሳምንት…
ሲዳማ ቡና ሁለገቡን ተጫዋች አሰፈርሟል
ቡድኑን በማጠናከር ላይ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የኢኳቶሪያል ጊኒ ዜግነት ያለው ተጫዋች አስፈርሟል። ቡድናቸውን በማጠናከር ላይ የሚገኙት…
ሲዳማ ቡና ካሜሮናዊ አጥቂ አስፈርሟል
ዩጋንዳዊ የግብ ዘብ ያስፈረመው ሲዳማ ቡና ካሜሮናዊውን አጥቂ ማስፈረማቸው ታውቋል። በአንደኛው ምድብ ተደልድለው የ2018 የውድድር ዘመን…

