ሲዳማ ቡና ወሳኙን አማካይ የግሉ አድርጓል

የቀድሞ የሊጉ ኮከብ ተጫዋች ቢኒያም በላይ በይፋ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ሆኗል። በአፍሪካ መድረክ እና በሀገር ውስጥ…

ሽመልስ በቀለ በይፋ ባህር ዳር ከተማን ተቀላቀለ

መዳረሻው ባህር ዳር ከተማ መሆኑን ቀደም ሲል የገለጽንላችሁ ባለልምድ አማካዩ ውሃ ሰማያዊ መለያ በመልበስ ፊርማውን አኑሯል።…

ወጣቱ የግብ ዘብ ዐፄዎቹን ተቀላቅሏል

ፋሲል ከነማዎች ወጣቱን የግብ ዘብ ማስፈረማቸው እርግጥ ሆኗል። በአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ የሚመሩት ፋሲል ከነማዎች ዘግይተውም ቢሆን…

ወልዋሎዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሽረ ምድረ ገነት ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ ቢጫዎቹ አመራ። በዛሬው ዕለት በካፍ ኮንፌደሬሽን…

የሊጉ ኮከብ ግብ ጠባቂ ማረፍያው ታውቋል

ስሙ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ ማረፊያው የት እንደሆነ ታውቋል። በሀገሩ ክለቦች ኒያሪ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ወጣት ኮከቦችን በይፋ አስፈርሟል

የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኖቹ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ቡድናቸውን ማጠናከራቸውን በመቀጠል ሁለት ከ17 ዓመት በታች…

መቻል ለስፖርተኞቹ እና ለባለሙያዎቹ የማዕረግ እና የገንዘብ ሽልማት አበረከተ

መቻል ስፖርት ክለብ ዓመታዊ የማጠቃለያ መርሐግብሩን በደማቅ ሁኔታ ሲያከናውን ከጎፈሬ ጋር ያለውን ውልም ለተጨማሪ ዓመታት አራዝሟል።…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአራት ወጣቶች ውል አራዘመ

በትናንትናው ዕለት ወደ ዝውውር ገበያ የወጡት ኤሌክትሪኮች የነባር ተጫዋቾችን ውል አራዘሙ። በትናንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ መስኮቱ…

አንዋራ ሙራድ ወደ አሳዳጊው ቤቱ ተመልሷል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በዐፄዎቹ ቤት ቆይታ የነበረው አንዋር ሙራድ ወደ እናት ቤቱ ተመልሷል። የእግርኳስ ህይወቱን በኢትዮ…

ጳውሎስ ከንቲባ ወደ ቡናማዎቹን ተቀላቅሏል

በአሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ የሚመሩት ቡናማዎቹ የግራ መስመር ተከላካዩን አስፈርመዋል። በቀጣይ ዓመት ጠንካራ ቡድን ለመገንባት እየተንቀሳቀሱ የሚገኙት…