ያለፉትን ሦስት ዓመታት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ድንቅ ብቃቱን ሲያስመለክተን የቆየው አጥቂ ውሉን አራዝሟል። ከጅማ ምድር ተገኝቶ…
ዝ ክለቦች
ፉዓድ እንድሪስ ወደ ንግድ ባንክ አምርቷል
የአንደኛ ሊጉ ድምቀት ተስፈኛው ተከላካይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ተቀላቅሏል። ከአብዲ ቦሩ እግርኳስ አካዳሚ ተገኝቶ በአንደኛ ሊግ…
ሲሞን ፒተር ከሀምራዊ ለባሾቹ ጋር ይቆያል
በ2016 ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው ዩጋንዳዊ አጥቂ ከቡድኑ ጋር እንደሚቆይ ታውቋል። ዩጋንዳዊው አጥቂ…
ብርሃኑ አዳሙ ወደ ነብሮቹ አምርቷል
ከመቐለ ሰባ እንድርታ ጋር ቆይታ የነበረው አጥቂ ማረፊያው ሀዲያ ሆሳዕና ሆኗል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ሚመሩት ሀዲያዎች…
ፍፁም ጥላሁን ከሀምራዊ ለባሾቹ ጋር ለመስማማት ተቃርቧል
ከፈረሰኞቹ ጋር እንደማይቀጥል ዕርግጥ የሆነው የመስመር አጥቂው ማረፊያው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሊሆን ከጫፍ ደርሷል። ከጥቂት ቀናት…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በከፍተኛ ሊጉ የደመቁ ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ
በጣምራ አስራ ስድስት ግቦች ያስቆጠሩ ሁለት የደሴ ከተማ ተጫዋቾች ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቀኑ ከብዙዎች ግምት ውጭ…
ብሩክ ሙሉጌታ የጣና ሞገዶችንን ተቀላቀለ
ከኢትዮጵያ መድን ጋር ቆይታ የነበረው ብሩክ ሙልጌታ ወደ ባህር ዳር አምርቷል በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት…
ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ተጋጣሚያቸውን የሚያውቁበት ቀን ይፋ ሆነ
የካፍ ክለቦች ውድድር ኢትዮጵያን የሚወክሉት ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዙር ተጋጣሚያቸውን የሚለዩበት ቀን…

