በጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ መርሃግብር የብርሀኑ አዳሙ ብቸኛ ግብ ስሑል ሽረን አሸናፊ አድርጋለች። ስሑል ሽረዎች ከኢትዮ ኤሌክትሪክ…
ዝ ክለቦች
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-0 ኢትዮጵያ መድን
ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የመቻል እና መድን ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች የድህረ ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል።…
ሪፖርት | የመዲናይቱን ቡድኖች ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
የመቻል እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል። መቻሎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ድል ከተቀናጀው…
መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን
ተጠባቂው የመዲናይቱ አንጋፋ ክለቦች የሚያገናኘው ጨዋታ ጨምሮ ስሑል ሽረ እና መቐለ 70 እንደርታ የሚያደርጓቸው የጨዋታ ሳምንቱ…
ሪፖርት | ወልዋሎ ዓ.ዩ የመጀመሪያ ነጥቡን አሳክቷል
በ11ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የምሽት መርሃግብር ወልዋሎ ዓ.ዩ ዳግም በተመለሱበት ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ነጥባቸውን ከ9 ጨዋታዎች…
ሪፖርት | ወልዋሎ ዓ.ዩ የመጀመሪያ ነጥቡን አሳክቷል
በ11ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የምሽት መርሃግብር ወልዋሎ ዓ.ዩ ዳግም በተመለሱበት ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ነጥባቸውን ከ9 ጨዋታዎች…
ሪፖርት | የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ቅያሪ ለጦና ንቦቹ አንድ ነጥብ አስገኝቷል
አዳማ ከተማ በመጨረሻ ጭማሪ ደቂቃ ላይ በተቆጠረባቸው ጎል ከወላይታ ድቻ ጋር 2ለ2 ተለያይተዋል። አራፊ ከመሆናቸው በፊት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀድያ ሆሳዕና 3-2 ሲዳማ ቡና
ሀድያ ሆሳዕና አምስተኛ ተከታታይ ድሉን ካስመዘገበበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታን አድርገዋል።…
መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን
በ11ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ወላይታ ድቻ ከ አዳማ ከተማ…
ሪፖርት | ነብሮቹ በፕሪምየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ 5ኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
በግቦች በተንበሸበሸው የምሽቱ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕናዎች በስል የመልሶ ማጥቃት ሲዳማ ቡናን በመርታት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ…

