ነጻነት ገብረመድኅን ከስሑል ሽረ ጋር መለያየቱ እርግጥ ሆኗል። ባለፈው ክረምት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ለቆ ስሑል ሽረን በመቀላቀል…
ዝ ክለቦች

ዮሴፍ ታረቀኝ በይፋ አዲሱን ክለብ ተቀላቅሏል
ከዚህ ቀደም ባጋራናቹሁ መረጃ መሰረት ከሰሞኑ ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት በድርድር ላይ የቆየው ዮሴፍ ታረቀኝ ጉዳይ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹን ከብርቱካናማዎቹ ያገናኘው ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
በሳምንቱ መዝጊያ መርሐግብር የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ተለያይተዋል። በኢዮብ ሰንደቁ ባሳላፍነው ሳምንት በወላይታ…

ሪፖርት | በጎል ፌሽታ የደመቀው ጨዋታ በዐፄዎቹ አሸናፊነት ተቋጭቷል
በስድስት ጎሎች ያሸበረቀው የፋሲል ከነማ እና መቻል ጨዋታ በዐፄዎቹ የ4ለ2 አሸናፊነት ተደምድሟል። ባለፈው የጨዋታ ሳምንት መቻል…

ሪፖርት| ምዓም አናብስት ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቀዋል
የቦና ዓሊ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ መቐለ 70 እንደርታን አሸናፊ አድርጋለች። አርባምንጭ ከተማዎች አዳማ ላይ ድል ከተቀዳጀው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ከድል ጋር የተራራቁት ፈረሰኞቹ እና ብርቱካናማዎቹ የሚያደርጉት ጨዋታ ሊጉ በአህጉራዊ ውድድሮች ከመቋረጡ በፊት የሚደረግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ፋሲል ከነማ
መቻል እና ፋሲል ከነማ የሚያደርጉት ጨዋታ በነገው ዕለት ከሚከናወኑ መርሐ-ግብሮች መካከል ተጠባቂው ነው። ከድል ጋር ከተራራቁ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ከሆኑት መርሐ-ግብሮች ውስጥ ምዓም አናብስት እና አዞዎቹ የሚያደርጉት ጨዋታ ረፋድ ላይ ይካሄዳል። በመጀመርያው…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ የአዳማ ቆይታቸውን በድል አጠናቀዋል
እጅግ ጠንካራ ፉክክር የተመለከትንበት የወላይታ ድቻ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ጨዋታ በካርሎስ ዳምጠው ብቸኛ ግብ ድቻዎችን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 2-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ኢትዮጵያ መድን ንግድ ባንክን 2ለ1 በማሸነፍ በሰንጠረዡ አናት የስምንት ነጥብ ልዩነት ከፈጠሩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ቡድኖች…