የፋሲል ከነማ ተጫዋች ከቀናት በኋላ ወደ ሌጎስ ያቀናል። ፋሲል ከነማ ከቀናት በፊት ከናይጀርያ እግር ኳስ ፌደሬሽን…
ዝ ክለቦች
አርባምንጭ ከተማ ሁለት የውጪ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
ዳግም ወደ ሊጉ ያደገው አርባምንጭ ከተማ ናይጄሪያዊ እና ዩጋንዳዊ ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማምቷል። በአሠልጣኝ በረከት…
ስኬታማው አሰልጣኝ ከዛሬው ድል በኋላ ምን አሉ ?
👉 “ተጫዋቾቼ ላደረጉት ተጋድሎ አመሰግናለሁ” 👉 “ሀያ አምስት ዋንጫዎች በሀገሬ አሳክቻለሁ የዛሬው ዋንጫ ደግሞ ለኔ ልዩ…
ስሑል ሽረ ካሜሩናዊ ግብ ጠባቂ ለማስፈርም ተስማማ
የቀድሞ የአሻንቲ ኮቶኮ ግብ ጠባቂ የስሑል ሽረ አስራ አምስተኛ ፈራሚ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል። ከሳምንታት በፊት አላዛር…
ንግድ ባንክ የካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ቻምፒዮን ሆኗል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመዲናችን በተዘጋጀው የካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣርያ ውድድር የዋንጫ ጨዋታ የኬኒያ…
“ያለንን ነገር አውጥተን ከፈጣሪ ጋር እናደርገዋለን” እመቤት አዲሱ
በነገው ዕለት በካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያ የፍፃሜ ጨዋታውን በምድብ ተገናኝቶ ከነበረው የኬኒያ ፓሊስ…
አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከዋንጫው ጨዋታ በፊት ምን አሉ?
👉 “የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጥያቄ በሌለው መልኩ የኢትዮጵያም ሆነ የምሥራቅ አፍሪካ ምርጡ ቡድን ነው።” 👉 “ኢንስትራክተር…
የቀኝ መስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊያቀና ነው
ከሁለት ቡድኖች ጋር የሊጉን ዋንጫ ከፍ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊጓዝ ነው። ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
ባህር ዳር ከተማ የቀድሞ አማካዩን አስፈርሟል
የጣና ሞገዶቹ የቀድሞው ተጫዋቻቸውን ሲያስፈርሙ የአማካያቸውን ውል ደግሞ አድሰዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው መሪነት በአዳማ ከተማ የቅድመ…

