ትናንትት ወደ ሆሳዕና ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ግብ ጠባቂው መሳይ አያኖ በሲዳማ ቡና ውሉን አራዝሟል፡፡ ደቡብ ፖሊስን…
ዝ ክለቦች
“በኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ መሐል ለመጫወት እጓጓለሁ” ተስፈኛው አማካይ በየነ ባንጃ
በኢትዮጵያ እግርኳስ በቅርብ ጊዜያት ከታዩ ድንቅ ታዳጊ አማካዮች መሀል ይጠቀሳል፡፡ በአፍሮ ፂዮን ከ17 ዓመት በታች በመጫወት…
ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ሀዲያ ሆሳዕናን ለመቀላቀል ተስማሙ
ግብ ጠባቂው መሳይ አያኖ እና አማካዩ ብሩክ ቃልቦሬ ወደ ሀድያ ሆሳዕና ለማምራት ከስምነት ደርሰዋል፡፡ የቀድሞው አርባምንጭ…
ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሀዲያ ሆሳዕና የቀድሞ የአዳማ ከተማ ተጫዋቾችን ማሰባሰቡን በመቀጠል አጥቂው ዳዋ ሆቴሳ እና ግብ ጠባቂው ደረጄ ዓለሙን…
መቐለ 70 እንደርታ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያለውን ውል ያጠናቀቀው በረከት አማረ ወደ መቐለ አምርቷል። የእግርኳስ ሕይወቱን በወልዋሎ ጀምሮ ወደ…
ነፃነት ገብረመድህን ወደ ምዓም አናብስት ማምራቱ እርግጥ ሆኗል
ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለመዘዋወር በቃል ደረጃ ተስማምቶ የነበረው የስሑል ሽረው ወጣት አማካይ ነፃነት ገብረመድህን ዛሬ…
ባህር ዳር ከተማ 4ኛ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማማ
በዝውውር ገበያው ላይ ጠንክረው እየሰሩ የሚገኙት የጣና ሞገዶቹ ከደቂቃዎች በፊት የአማካይ መስመር ተጫዋቹ አፈወርቅ ኃይሉን ወደ…
ሀዲያ ሆሳዕና ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና ምኞት ደበበ፣ አበበ ጥላሁን እና አማኑኤል ጎበናን በማስፈረም ተስማማ፡፡…
ሀዲያ ሆሳዕና የጋናዊውን አጥቂ ውል አራዝሟል
ጋናዊው የፊት መስመር ተጫዋች ቢስማርክ አፒያ በነብሮቹ ቤት ውሉን ለማደስ ተስማምቷል። በ2010 ክረምት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት…
ፋሲል ከነማ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
ለ2013 የውድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾች ከማስፈረም ባለፈ ውል በማራዘሙ የተጠመዱት ዐፄዎቹ የአምሳሉ ጥላሁን ቴዎድሮስ ጌትነት እና…

