በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ሀዋሳ ከነማን ከወራጅ ቀጠናው በማውጣት አስተማማኝ ቦታን እንዲይዝ ያደረገው አሠልጣኝ ወደ መቻል አምርቷል።…
ዝ ክለቦች
የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር የሚደረግበት ሀገር ታወቀ
የሀገራችን ተወካይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የሚያሳትፈው የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር በፊት ይደረግበታል ከተባለው ሀገር…
ዓለም-አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድቤት የሲዳማ ቡና ጥያቄን ውድቅ አድርጓል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው ተቀምጧል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ…
የግዮን ንግስቶቹ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
በዝውውር መስኮቱ ጠንካራ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ባህርዳር ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል:: በአሰልጣኝ ሰርክአዲስ እውነቱ…
ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በዘንድሮው አመት የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ መሆኑን ያረጋገጠው ሸገር ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሰልጣኝ…
ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ባህር ዳር ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
በአሰልጣኝ ሰርካዲስ እውነቱ የሚመሩት የግዮን ንግሥቶቹ የሦስት አዳዲስ እና የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ፊርማ አግኝተዋል። በኢትዮጵያ ሴቶች…
ነብሮቹ አዲስ አሰልጣኝ ሾመዋል
ሀዲያ ሆሳዕናዎች ያለፈውን አንድ ዓመት ከቡድኑ ጋር ምክትል አሰልጣኝ በመሆን የሠሩትን አሰልጣኝ መሾማቸው እርግጥ ሆኗል። የሀዲያ…
ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | መቻል አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
አሰልጣኝ መሠረት ማኔን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው መቻል አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ኮንትራትን ደግሞ አድሷል።…
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ፊርማ አግኝቷል
እስከ አሁን አስር አዳዲስ እና አንድ ነባር ተጫዋችን ወደ ስብስቡ ያካተተው ሀዋሳ ከተማ የሁለት አዳዲስ እና…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ
አንጋፋዋን አማካይ ጨምሮ አራት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ሀዋሳ ከተማ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን በተጠናቀቀው…

