የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ባስተላለፈው አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል ድርድር…
ዝ ክለቦች
የመቐለ እና ወልዋሎ ጨዋታ የቀን ለውጥ ሊደረግበት ይችላል
ቀጣይ እሁድ በትግራይ ስታዲየም እንዲደረግ መርሐ-ግብር የተያዘለት የመቐለ 70 እንደርታ እና ወልዋሎ ጨዋታ በአንድ ቀን ተራዝሞ…
“ቡና የራሱ የሆነ ተጋጣሚን ሊቋቋምበት የሚችል አንድ ባህል እንዲያዳብር ነው ፍላጎቴ”- አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ
የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ በድህረ ጨዋታ ቃለምልልሳቸው ስለተቆጠሩት ግቦች፣ ስለ ውጭ ሀገር ግብጠባቂዎች እና የክለቡ…
“ለኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ አዲስ ነገር እናሳያለን ብለን እናምናለን” – እንዳለ ደባልቄ
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ባህር ዳር ከተማን ለቆ የካሣዬ አራጌውን ቡድን የተቀላቀለው አጥቂው እንዳለ ደባልቄ በአዲስ አበባ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 4-1 ሀዋሳ ከተማ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት በካሣዬ አራጌ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ ጋር…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከድንቅ እንቅስቃሴ ጋር የዓመቱን የመጀመርያ ድል አስመዝግቧል
በርከት ያሉ የግብ ማግባት ሙከራዎች በተስተናገዱበት የ4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመዝጊያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ…
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ታኅሳስ 12 ቀን 2012 FT ኢትዮ ቡና 4-1 ሀዋሳ ከተማ 15′ እንዳለ ደባልቄ 35′ አቤል…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ
ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች የተደረጉበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ነገ 9:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-2 መቐለ 70እንደርታ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታ በሆነው እና ሲዳማ ቡና በሜዳው መቐለ 70 እንደርታን ገጥሞ 2ለ1…
ሪፖርት | መቐለ ከሜዳው ውጪ ጣፋጭ ሙሉ ነጥብ ጨበጠ
በአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠሩበት ግቦች በመቐለ 70 እንደርታ 2-1 ተሸንፏል፡፡…

