ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ስሑል ሽረ

ወላይታ ድቻ እና ስሑል ሽረ በሶዶ ስቴድየም የሚያደርጉትን ጨዋታ የዛሬ ቀዳሚ ዳሰሳችን አድርገነዋል። በመጀመርያው ሳምንት ሲዳማ…

Continue Reading

ፋሲል ከነማ የቀድሞ ተጫዋቾቹን ወደ አሰልጣኞች ቡድኑ ቀላቅሏል

የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ የቀድሞው የክለቡ ተጫዋች ሙሉቀን አቡሃይን ወደ አሰልጣኝ ቡድናቸው ቀላቅለውታል ። ከፋሲል…

ባህር ዳር ከተማ ወሳኙን ተጫዋች በጉዳት ሊያጣ ነው

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ባህር ዳር ከተማን በመቀላቀል መልካም የውድድር ጅማሮን እያደረገ የሚገኘው ፍፁም ዓለሙ በጉዳት ከሜዳ…

ጋናዊው የስሑል ሽረ ተከላካይ በጉዳት ከሜዳ ይርቃል

ባሳለፍነው ሳምንት የጎን አጥንት ጉዳት የደረሰበት አዳም ማሳላቺ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። በጥሩ ወቅታዊ ብቃት የሚገኘው የመሐል…

ፈረሰኞቹ የቀድሞ አንበላቸውን አሰልጣኝ አድርገው ሾሙ

በተጫዋችነት ዘመኑ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በርካታ የስኬት ዓመታትን ያሳለፈው ሳምሶን ሙሉጌታ “ፍሌክስ” የታዳጊ ቡድኑ አሰልጣኝ ሆኖ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአሰልጣኝ እየሩሳሌም ነጋሽ ጉዳይ መግለጫ ሰጠ

በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በአሰልጣኝ እየሩሳሌም መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት በተመለከተ ክለቡ ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ሰጥቷል። ዛሬ 09፡00…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባጅፋር 1-0 ወልቂጤ ከተማ

በጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ከተደገረው የጅማ አባጅፋር እና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ሃሳባቸውን ሰጥተዋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 2-1 ሲዳማ ቡና

በአቢዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ሀድያ ሆሳዕና የመጀመሪያ ድሉን ሲዳማ ቡና ላይ ካስመዘገበ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ሀሳባቸውን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-1 ፋሲል ከነማ

ከ7ኛ ሳምንት የሊጉ የዛሬ ጨዋታዎች መካከል ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ከተጋሩ በኋላ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-2 ወልዋሎ

በ7ኛ ሳምንት የሊጉ መርሃ ግብር ወልዋሎ ከሜዳው ውጪ ድሬዳዋ ከተማን ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች…