ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጋቸው ካረጋገጡ በኋላ በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት ሽረ እንዳሥላሴዎች ዓብዱልሰላም አማንን አስፈርመዋል።…
ዝ ክለቦች
መከላከያ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሆኗል
ምሽት በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ መከላከያ በመለያ ምቶች ጅማ አባ ጅፋርን አሸንፏል።…
ሀዋሳ ከተማ የብሩክ በየነን ዝውውር አጠናቀቀ
ወጣቱ አጥቂ ብሩክ በየነ ወልቂጤ ከተማን ለቆ ሀዋሳ ከተማን በሁለት ዓመት ውል ተቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ…
የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | ድሬዳዋ ከተማ
በሳምንቱ መጨረሻ በሚጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ቡድኖች የዝግጅት ጊዜ ዙሪያ የሚያጠነጥነው ፅሁፋችን በመቀጠል ወደ ብርቱካናማዎቹ…
ወልዋሎ በሦስት ተጫዋቾቹ ላይ ያስተላለፈውን ውሳኔ የዲሲፕሊን ኪሚቴ ውድቅ አደረገው
በ2010 የውድድር ዘመን ወልዋሎን ሲያገለግሉ የነበሩት ወግደረስ ታዬ ፣ መኩርያ ደሱ ፣ ከድር ሳህሊ እና አታክልቲ…
የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ነገ ይደረጋል
የውድድር ዓመቱ ሊጀመር አንድ ሳምንት ሲቀረው የሚደረገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ዘንድሮ በሁለት ቀናት ተራዝሞ ነገ አመሻሽ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አምስተኛ የውጪ ተጫዋች አስፈረመ
ባለፈው ሳምንት የአራት የውጪ ተጫዋቾችን ዝውውር ያጠናቀቀው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋናዊው ተከላካይ ኤድዊን ፍሪምፖንግ ማንሶን ማስፈረሙን ይፋ…
የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | ሲዳማ ቡና
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፉ ክለቦች ለዘንድሮው የውድድር ዘመን ያሳለፉትን የዝግጅት ጊዜ በሚያስዳስሰው ፅሁፋችን የዛሬ ተረኛው ሲዳማ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስት ወጣት ተጫዋቾቹን በውሰት ሊሰጥ ነው
ቅዱስ ጊዮርጊስ በ2010 የውድድር ዓመት ከ20 ዓመት በታች ቡድኑ ካሳደጋቸው አምስት ወጣት ተጨዋቾች መካከል ሦስቱን በውሰት…


የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ – ቀጥታ ስርጭት
ማክሰኞ ጥቅምት 13 ቀን 2011 FT ጅማ አባጅፋር 1-1 መከላከያ 23′ ኤልያስ ማሞ 59′ ሳሙኤል ታዬ…
Continue Reading