በመጨረሻው ሳምንት ከገጠማቸው ሽንፈት ለማገገም ወደ ሜዳ የሚገቡት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዳማ ከተማ የሚያገናኘው ጨዋታ ለሁለቱም…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | መቻል ከዘጠኝ ሳምንታት በኋላ አሸንፏል
መቻሎች መቐለ 70 እንደርታን 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከዘጠኝ ሳምንታት በኋላ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል። በኢዮብ…
ወልዋሎ ከአሠልጣኙ ጋር ተለያይቷል
በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ወልዋሎ ዓ/ዩ ከአሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር መለያየቱ ተረጋግጧል። ከሰሜኑ የሀገራችን ጦርነት…
ሪፖርት | ነብሮቹ እና ብርቱካናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ድሬዳዋ ከተማ በሁለቱ አጋማሾች በተቆጠሩ ግቦች አንድ አቻ ተለያይተዋል። ያለፉትን…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ መቐለ 70 እንደርታ
በመጨረሻው ጨዋታ ከገጠማቸው የአንድ ለባዶ ሽንፈት ለማገገም ወደ ሜዳ የሚገቡት መቻል እና መቐለ 70 እንደርታ የሚያደርጉት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ
ነብሮቹ እና ብርቱካናማዎቹ የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ነው። በቅርብ ጨዋታዎች ላይ መጠነኛ የውጤት መጥፋት የገጠማቸው…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት እና በዋንጫ ፉክክሩ ለመዝለቅ የሚፋለሙት አዳማ ከተማ እና ወላይታ ድቻ የሚያገናኘው ጨዋታ ረፋድ…
ሪፖርት | ወልዋሎ ዓ.ዩ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል
የሊጉ ራስ ላይ እና ግርጌ ላይ የሚገኙትን ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በኢዮብ ሰንደቁ…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በፋሲል ከነማ አሸናፊነት ተጠናቋል
ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ሁለት ጎሎች ፈረሰኞቹን 2ለ1 በማሸነፍ ተከታታይ ሦስተኛ ድል ተቀዳጅተዋል። ፋሲል ከነማ ወልዋሎን ከረታበት…

