በዐፄዎቹ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ሽረ ምድረ ገነትን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። ወደ ዝውውሩ ዘግይተው የገቡትና ባለፉት ቀናት…
ስሑል ሽረ

ወጣቱ ተከላካይ ሽረ ምድረ ገነትን ተቀላቀለ
በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመራው ሽረ ምድረ ገነት ቡድኑን ማጠናከሩን ቀጥሎበታል። በትናንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ ገብተው መክብብ…

ሽረ ምድረገነት ወደ ዝውውሩ ገብቷል
ሽረ ምድረገነት በዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ፈራሚዎቹን አግኝቷል። ቀደም ብሎ አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐየን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሮ እስካሁን…

ስሑል ሽረ የስያሜ ለውጥ አድርጓል
ከዚህ ቀደም “ስሑል ሽረ እግርኳስ ክለብ” በሚል ስያሜ ይታወቅ የነበረው ክለብ ከዚህ በኋላ በሌላ ስያሜ እንደሚጠራ ለሶከር…

ስሑል ሽረ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ከጫፍ ደርሷል
ስሑል ሽረዎች በቅርብ ቀናት አዲስ አሰልጣኝ ይሾማሉ። ለዓመታት ከእግር ኳሳዊ እንቅስቃሴ ውጭ ሆነው ከቆዩ በኋላ ባለፈው…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በዋንጫ አጅቦ ዓመቱን በድል ፈፅሟል
በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን 3ለ0 በሆነ ውጤት ስሑል ሽረን በማሸነፍ ዓመቱን በድል እና በዋንጫ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ በፕሪምየር ሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል
ጥሩ ፉክክር በታየበት እና 31 የጎል ሙከራዎች በነበሩት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ስሑል ሽረን 4ለ2 በማሸነፍ በፕሪምየር…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ አዳማ ከተማ
ላለመውረድ በሚደረገው ትንቅንቅ ከተዋናዮቹ አንዱ የሆነው አዳማ ከተማ ቀድሞ መውረዱን ካረጋገጠው ስሑል ሽረ ጋር የሚፋለምበት ጨዋታ…

ሪፖርት | ሐይቆቹ በግቦች ተንበሽብሸው ስሑል ሽረን ረተዋል
27 ሙከራዎች በተደረጉበት በረፋዱ ሀዋሳ ከተማን ከስሑል ሽረ ባገናኘው ጨዋታ ስድስት ጎሎች ተቆጥረው ሀዋሳ ከተማ 5ለ1…