ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ዐፄዎቹን ረተዋል

በምሽቱ ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች እጅግ ማራኪ ከሆነ እንቅስቃሴ ጋር ፋሲል ከነማን 2-0 ማሸነፍ ችለዋል። በምሽቱ ተጠባቂ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 መቻል

“ዕድለኛ በመሆናችን እንጂ የጠበቅነውን ያህል አይደለም የነበረው እንቅስቃሴ” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ “እነርሱ ዕድለኞች ነበሩ ውጤቱን አግኝተውታል”…

ሪፖርት | መቻል ወደ ድል ተመልሷል

በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር መቻል በበረከት ደስታ ድንቅ ግብ ወላይታ ድቻን 1-0 ረቷል። በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር በወላይታ…

መረጃዎች| 16ኛ የጨዋታ ቀን

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት መቋጫ የሆኑት ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ፋሲል ከነማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-1 ወላይታ ድቻ

“በፍላጎት ብቻ በልጠውናል ፣ መሸነፋችን አይበዛብንም” አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ “ብዙ ሩጫ እና ፍትጊያ እንደሚጠብቀን እናውቅ ነበር…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ወደ ድል ተመልሷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በአብነት ደምሴ ድንቅ ግብ ኢትዮጵያ መድንን 1-0 መርታት ችሏል። ቀን 9…

መረጃዎች| 9ኛ የጨዋታ ቀን

የሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራሉ። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 አዳማ ከተማ

“ዋጋ እያስከፈለን ያለው የአጨራረስ ችግራችን ነው” አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ “በሁለተኛው አጋማሽ በተቻለ መጠን ኳስ ይዘን ለመጫወት…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል

በምሽቱ ጨዋታ አዳማ ከተማ በኤልያስ ለገሰ ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻን 1-0 ረቷል። የምሽቱ መርሐግብር ወላይታ ድቻን…

መረጃዎች | 11ኛ የጨዋታ ቀን

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል ፤ ሁለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ…