ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ድቻ

በመሪነቱ ለመደላደል ወደ ሜዳ የሚገባው መድን እና ወላይታ ድቻ የሚያደርጉት ጨዋታ ከሳምንቱ ተጠባቂ መርሐግብሮች አንዱ ነው።…

ወላይታ ድቻ ከአጥቂው ጋር በስምምነት ተለያይቷል

የጦና ንቦቹ ከአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ጋር በጋራ ስምምነት መለያየታቸው ታውቋል። ወደ ቀድሞው ክለቡ በመመለስ ላለፉት አንድ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያይተዋል

ከ60 ደቂቃ በላይ በጎዶሎ ተጫዋች ለመጫወት የተገደዱት ወላይታ ድቻዎች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር 1-1 በሆነ ውጤት…

መረጃዎች | 76ኛ የጨዋታ ቀን

ተጠባቂውን ደርቢ ጨምሮ ቻምፒዮኖቹ እና የጦና ንቦቹ በመጀመርያው ዙር የበላይ ሆኖ ለማጠናቀቅ የሚያደርጓቸው ተጠባቂ መርሐግብሮች በነገው…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል

ወላይታ ድቻዎች በካርሎስ ዳምጠው ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን 1ለ0 በማሸነፍ ወደ ድል ሲመለሱ ምዓም አናብስት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ

👉 “ተጫዋቾችን ወደኋላ አፈግፍገው መጫወታቸው ለተጋጣሚ ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል።” አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ 👉 “በሸገር ደርቢ ጥሩ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

ፈረሰኞቹ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ሁለት ግቦች ታግዘው ወላይታ ድቻን 2-0 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል። ወላይታ ድቻ…

መረጃዎች | 67ኛ የጨዋታ ቀን

በ17ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጦና…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 2-1 ወላይታ ድቻ

“በሁሉም እግርኳሳዊ መመዘኛዎች የበላይነት ወስደናል።” አሰልጣኝ በረከት ደሙ “ውጤት በማስጠበቁ ረገድ የልምድ ማነስ ችግር አለ።” አሰልጣኝ…

ሪፖርት | አዞዎቹ ከመመራት ተነስተው ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል

አዞዎቹ በአህመድ ሁሴን ሁለተኛ አጋማሽ ሁለት ግቦች ታጅበው ወላይታ ድቻን ከመመራት ተነስተው በማሸነፍ ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን…