​የወልዲያ ተጫዋቾች ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሊያቋርጡ ነው

የወልዲያ ተጨዋቾች እና የቡዱኑ አባላት ከስምምነት የደረሱት ክፍያ ባለመፈፀሙ ምክንያት ዝግጅት አቋርጠው ወደ ወልዲያ ሊመለሱ ነው…

​ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ወልዲያ 

ወልዲያ የዋና አሰልጣኝ ለውጥ አድርጎ እና በርካታ አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ቡድኑ አካቶ መቀመጫውን ሀዋሳ ከተማ ገዛኸኝ…

ብሩክ ቃልቦሬ ድሬዳዋ ከተማን በይፋ ይቅርታ ጠየቀ

=> ድሬደዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በበኩሉ ስለ ይቅርታ መጠየቁ የማውቀው ነገር የለም ይላል፡፡ በ2009 የውድድር…

ያሬድ ዘውድነህ ወደ ድሬዳዋ ተመልሷል

ያሬድ ዘውድነህ ከወልዲያ ጋር ያለውን ውል አፍርሶ ለድሬዳዋ ከተማ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በውድድር አመቱ መጀመርያ የፈረሰው ዳሽን…

ፍፁም ገብረማርያም ወደ ወልድያ አምርቷል

በዘንድሮው የዝውውር ሂደት ወስጥ በሰፊው ከተሳተፉ ክለቦች መሀከል አንዱ የሆነው ወልድያ ላለፈው አንድ አመት ከግማሽ ያህል…

ምንያህል ተሾመ ወደ ወልድያ አመራ

ወልዲያ ስፖርት ክለብ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የሆነው ምንያህል ተሾመን ማስፈረሙን በኦፊሴላዊው የፌስቡክ ገፁ ይፋ አደርጓል፡፡ ከፕሪምየር…

ወልዲያ በቀናት ልዩነት አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስን የቡድኑ አሰልጣኝ አድርጎ የቀጠረው ወልዲያ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ይታይበት የነበረውን ተጫዋቾች…

ወልዲያ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

​የኢትዮጵያ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሐምሌ 5 ከተከፈተ ወዲህ ወልድያ በገበያው ላይ ተሳትፎ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ 4…

ወልዲያ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2009 የውድድር ዘመን ክስተት የነበረው ፋሲል ከተማን ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊጉ…

አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ እና ወልድያ ተለያይተዋል

ያለፉትን ሁለት የውድድር አመታት ወልድያን ያሰለጠኑትና ቡድኑ ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጎ በደረጃ ሰንጠረዡ ወገብ እንዲያጠናቅቅ የረዱት…