ከምስረታው ጀምሮ ብዙ እግርኳሰኛ ኮከብ ትውልዶችን አፍርቷል፣ በእግርኳሱ ከፍተኛ ስም እና ዝናም ያተረፈ ትልቅ ክለብ ነው።…
የሶከር አምዶች
የዳኞች ገፅ | ሩቅ የሚያልመው ኢንተርናሽናል ዳኛ አማኑኤል ኃይለሥላሴ
ትውልድ እና እድገቱ መቐለ ከተማ ነው። ብዙም ካልገፋበት የተጫዋችነት ሕይወቱ በጊዜ ተገልሎ ወደ ዳኝነት ዓለም በመግባት…
ሶከር ታክቲክ | ከፍተኛ ጫናን መቋቋም የሚችሉ ተጫዋቾችን የመጠቀም ስልት [ክፍል ሁለት]
አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን…
Continue Readingየሴቶች እግርኳስ ገጽ | ብዙ ውጣ ውረዶችን የተሻገረው አሰልጣኝ አሥራት አባተ
በኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ላይ በተለያዩ ክለቦች እና ወጣት ብሔራዊ ቡድኖች ለረጅም ዓመታት ያሰለጠነው አሰልጣኝ አሥራት አባተ…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፲፩) | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦች…
በክፍል 11 የ’ይህን ያውቁ ኖሯል?’ ጥንቅራችን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦችን የተመለከተ ተከታይ ዕውነታዎችን አዘጋጅተን ቀርበናል።…
ስለ ስምዖን ዓባይ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች
ለሀገሪቱ ትላልቅ ቡድኖች መጫወት ችሏል። ተከላካዮች አታሎ የማለፍ ብቃቱ፣ በፍጥነት የሚወስናቸው ውሳኔዎች እና ጎል ለማስቆጠር የነበረው…
Continue Reading“የዘመኑ ከዋክብት ገፅ” ከወንድሜነህ ደረጄ ጋር …
ወደ ኢትዮጵያ ቡና በመጣበት በመጀመርያ ዓመቱ ጥሩ ብቃት ያሳየው ወንድሜነህ ደረጄ የዛሬ የከዋክብት ገፅ እንግዳችን ነው።…
የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከመስከረም ካንኮ ጋር…
በደደቢት እና አዳማ ከተማ ድንቅ ጊዜን ያሳለፈችውን መስከረም ካንኮን በሴቶች ገፅ አምዳችን እንግዳ አድርገናታል። በመዲናችን አዲስ…
የግል አስተያየት | መሠረት የሌለው የታክቲክ ሥልጠናችን
የተወዳጁ ጨዋታ የሥልጠና ዘርፍ እጅጉን እየዘመነ ይገኛል፡፡ የሥልጠናው ዓይነት፣ ጥራት፣ ይዘት እና ደረጃ ከሚታሰበው በላይ እመርታ…
Continue Readingተስፋ ተጥሎበት የነበረው ሲሳይ ቶሌ የት ይገኛል ?
በቅርብ ዓመታት ከታዩ ባለተሰጥኦ የግራ እግር ተጫዋቾች አንዱ በመሆን በተለያዩ ክለቦች ያለፉትን ስድስት ዓመታት በጥሩ ብቃት…