ከእግር ኳስ ጋር ግንኙነት ያላቸውን የህክምና ጉዳዮችን በምንዳስስበት በዚህ አምድ በዝውውር ወቅት መደረግ ያለበት ምርምራ በሀገራችን በበቂ…
የሶከር አምዶች
” አሰልጣኞች ስለራሳቸው ብቻ ማሰብ የለባቸውም ” አሰልጣኝ ሩፋኤል በረከት
ሩፋኤል በረከት ይባላል። ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ሲሆን በ1985 መጨረሻ ላይ በ13 ዓመቱ ወደ እንግሊዝ ሀገር…
Continue Readingኢትዮጵያ ቡና እና ዕልባት ‘ቲፎዞ’ የተሰኘውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ዛሬ አስተዋወቁ
ዕልባት ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ‘ቲፎዞ’ የተሰኘ የተቀናጀ ዲጂታል የስፖርት ፕላትፎርም በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ…
ድሬ ዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጥቂት ተሳትፎ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች አንዱ የሆነው ድሬ ዳዋ ከተማ ፍሬው ጌታሁንን ማስፈረሙን…
ሶከር ሜዲካል | የብሽሽት እና የዳሌ ጉዳቶች በእግር ኳስ
በጨዋታ ጊዜ የሚያጋጥሙ ጉዳቶች መንስኤና መፍትሄዎችን በምንዳስስበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን ዛሬ በእግር ኳስ ተዘውትረው ከሚስተዋሉ ጉዳቶች…
አስተያየት | ፌዴሬሽኑ ከካፍ የተረከበው የልህቀት ማዕከል ፋይዳ..
አስተያየት – በሚካኤል ለገሰ በዓለም እግር ኳስ ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች እና አህጉራዊ ፌደሬሽኖች ለእግር ኳሳቸው እድገት ዕለት…
ሶከር ሜዲካል፡ የአተነፋፈስ እከሎች በእግር ኳስ
በእግር ኳስ ተዘውትረው ከሚታዪ ችግሮች መካከል የትንፋሽ መቆራረጥ ወይንም ማጠር አንዱ ነው፡፡ እግርኳስ አድካሚ እና ብዙ…
ወልዋሎ ከራያ ቢራ ጋር የስፖንሰርሺፕ ውል ፈፅሟል
ባለፈው ሳምንት ከመቐለ ከተማ ጋር የሶስት ዓመት የስፖንሰርሺፕ ውል የተፈራረመው ራያ ቢራ አሁን ደግሞ ከሌላው የትግራይ…
የመጨረሻው ቀን ትንቅንቅ
(በአብርሀም ገ/ማርያም እና ዮናታን ሙሉጌታ) ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባ ጅፋር የሻምፒዮንነት አክሊሉን ለመድፋት ዛሬ 8፡00…
መቐለ ከተማ ከራያ ቢራ ጋር የማልያ ስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረመ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ተሳትፎው 4ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው መቐለ ከተማ ከራያ ቢራ አ.ማ ጋር የስፖንሰርሺፕ…

