ኢትዮጵያ መድን በአቡበከር ሳኒ ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን በማሸነፍ መሪነቱን ያሰፋበትን ድል አሳክቷል። መቐለ 70…
መቐለ 70 እንደርታ

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ መድን
በሰንጠረዡ ላይኛው እና ታችኛው ባላቸው ፉክክር እጅግ አስፈላጊ ነጥብ ፍለጋ የሚፈለሙት ቡድኖች የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው።…

ሪፖርት | ከወራጅ ቀጠናው ለመራቅ የተደረገው ፍልሚያ አቻ ተጠናቋል
በሊጉ ለመቆየት ትልቅ ትርጉም የነበረው የድሬዳዋ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ 1-1 ተቋጭቷል።። ተከታታይ ሽነፈት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
በተመሳሳይ ነጥብ በግብ ክፍያ የሚበላለጡ በደረጃ ሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡት ብርቱካናማዎቹ እና ምዓም አናብስት የሚያደርጉት ፍልምያ ለሁለቱም…

ምዓም አናብስት አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሰዋል
በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ ጋር በስምምነት የተለያዩት መቐለ 70 እንደርታዎች አዲስ አሰልጣኙ ለመሾም ተቃርበዋል። ረፋድ…

መቐለ 70 እንደርታ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ
በፕሪምየር ሊጉ ላይ ውጤት ከራቃቸው ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ ከአሰልጣኙ ጋር መለያየቱን ሶከር…

ሪፖርት | በሊጉ ለመቆየት ጥረት የሚያደርጉ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
በ28ኛ ሳምንት መጀመርያ ቀን ቀዳሚ የሆነው የአዳማ ከተማ እና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
28ኛው ሳምንት በአንድ ደረጃና በስድስት ነጥቦች ልዩነት የተቀመጡት ቡድኖች አስፈላጊ ነጥብ ለማግኘት በሚፋለሙበት ጨዋታ አሀዱ ይላል።…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ሁለተኛ ድሉን አሳክቷል
ፈረሰኞቹ በቢኒያም ፍቅሩ ብቸኛ ግብ ምዓም አናብስትን ድል ማድረግ ችለዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች…

መቐለ 70 እንደርታ ለዓለም አቀፍ ስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት ይግባኝ አለ
ምዓም አናብስት የ የአብሥራ ተስፋዬን ጉዳይ ወደ ዓለም አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት ወስደውታል። ለተጫዋች የአብስራ…