በአንድ ነጥብ ልዩነት በደረጃ ሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡት ዐፄዎቹ እና ፈረሰኞቹ የሚያፋልመው መርሐ-ግብር የጨዋታ ሳምንቱ መክፈቻ ነው።…
01 ውድድሮች

ይግባኙ ውድቅ የተደረገባቸው ክለቦች እና ተጫዋቾች ጉዳይ ወደ ፍርድ ቤት አምርቷል
የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ባሰተላለፈባቸው ውሳኔ ቅጣት የተላለፋባቸው የተወሰኑ ተጫዋቾች እና ክለቦች ጉዳያቸውን ወደ መደበኛ ፍርድ…

ሪፖርት | አዞዎቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ድል አስመዝግበዋል
አርባምንጭ ከተማን ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ያገናኘው የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር በአርባምንጭ አሸናፊነት ተጠናቋል። በኢዮብ ሰንደቁ የሳምንቱ መርሐግብር…

ሪፖርት | የዳዊት ዮሐንስ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ለንግድ ባንክ ጣፋጭ ድል አስገኝቷል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተካሄደው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው እና በደጋፊው ፊት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-1 ተሸንፏል።…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
በደረጃ ሰንጠረዡ በሁለት ነጥቦች ልዩነት የተቀመጡት አርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሚያገናኘው ጨዋታ የሳምንቱ መገባደጃ መርሐ-ግብር…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሲዳማ ቡና
በሁለት ነጥቦች የሚበላለጡ ቡድኖች ከስጋት ቀጠናው የሚያርቃቸው ድል ለማግኘት የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ከስድስት ሽንፈት አልባ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል
ቡናማዎቹ በአንተነህ ተፈራ ብቸኛ ግብ ታግዘው መቻልን 1-0 በማሸነፍ ከመሪዎቹ ያላቸውን የነጥብ ልዩነት አጥብበዋል። በኢዮብ ሰንደቁ…

ሪፖርት | የባህር ዳር ከተማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ ያለ ጎል ተፈፅሟል
የ23ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ ባህር ዳር ከተማን ከስሑል ሽረ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ኢትዮጵያ ቡና
ሁለቱን የመዲናይቱ ክለቦች የሚያገናኘው ጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ መርሐግብር ነው። በአዳማ ከተማ በተከናወኑ ጨዋታዎች ላይ ደካማ ውጤት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ባህር ዳር ከተማ ከሊጉ መሪ ላለመራቅ ስሑል ሽረ ደግሞ የነጥብ ልዩነቱን ለማጥበብ የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ቀዳሚ…