የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሦስተኛ ሣምንት ዛሬ በምድብ ‘ሀ’ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ ነቀምቴ ከተማ ድል ቀንቶታል።…
01 ውድድሮች
ከፍተኛ ሊግ | የ3ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
ዛሬ አምስት ጨዋታዎች በተስተናገዱበት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሲያሸንፉ ሦስት ጨዋታዎች ነጥብ…
ከፍተኛ ሊግ | የ3ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ዛሬ በስድስት ጨዋታዎች ሲጀምር በምድብ ‘ለ’ ሸገር ከተማ ፣ ካፋ ቡና…
ከፍተኛ ሊግ | የ2ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ዛሬ በተከወኑ ስድስት ጨዋታዎች ሲቋጭ በምድብ ‘ሀ’ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀላባ…
ከፍተኛ ሊግ | የ2ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ሲቀጥል ይርጋ ጨፌ ቡና ፣ አርባምንጭ ከተማ ፣ ቤንች…
ከፍተኛ ሊግ | የ1ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
የዘንድሮው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በተደረጉ ስድስት ጨዋታዎች ሲጀምር ወልዲያ ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከ ፣ ነቀምቴ…
ከፍተኛ ሊግ | አዲስ ስያሜን የያዘው ሸገር ከተማ ቡድኑን ገንብቶ አጠናቋል
ሦስት ክለቦችን በጋራ አቅፎ የተመሠረተው የሸገር ከተማ 26 የሚጠጉ ተጫዋቾችን አስፈርሞ ወደ ውድድር ይገባል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛው ዙር ድልድል ይፋ ሆኗል
የኢትዮጵያ ዋንጫ ከሦስት ዓመት መቋረጥ በኋላ ዘንድ በእግርኳሱ የበላይ አካል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት ዘንድሮ መጀመሩ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | የሦስተኛ ቀን ውሎ
ላለፉት ቀናት በአዲስ አበባ እና ሀዋሳ የተከናወኑት የኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ተፈፅመዋል። በጫላ አቤ…

