በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሲዳማ…
01 ውድድሮች
የፕሪምየር ሊጉ ቀጣይ ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ለውጥ ተደርጓል
የሊጉ የውድድር እና ሥነ ስርዐት ኮሚቴ በሀዋሳ የሚደረጉ የ27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ለውጥ ሲያደርግ የዲሲፕሊን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-2 ኢትዮጵያ ቡና
\”በእንደዚህ ዓይነት ሜዳ እንደዚህ ዓይነት ጨዋታ ተጫውተህ ማሸነፍ ትልቅ ነገር ነው\” አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ \”ጭቃው ትንሽ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በመጀመሪያ አጋማሽ ጎሎች ድል አድርጓል
ኢትዮጵያ ቡና በአማኑኤል ዮሐንስ እና መስፍን ታፈሰ ጎሎች ሀድያ ሆሳዕናን 2-1 በማሸነፍ ደረጃውን ከፍ አድርጓል። ሀድያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-2 ወልቂጤ ከተማ
\”የሜዳው ጭቃማነት እና የኛ የተቀዛቀዘ አቀራረብ ጨዋታውን ከባድ አድርጎብናል።\” – ምክትል አሰልጣኝ ለይኩን ታደሰ \”በዚህ ዓይነት…
ሪፖርት | የጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦች ወልቂጤን ከወራጅ ቀጠናው ፈቀቅ አድርጓል
ወልቂጤ ከተማ ጌታነህ ከበደ በፍፁም ቅጣት ምት እና በጨዋታ ባስቆጠራቸው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን 2ለ0 በማሸነፍ ከወራጅ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-0 ወላይታ ድቻ
\”ምንም እንኳን ዝናቡ ቆመ እንጂ ሜዳው ጉልበት እና ኃይል የሚጠይቅ ነው\” አሰልጣኝ ስዩም ከበደ \”ሜዳው ከነበረበው…
ሪፖርት | በሁለት ቀናት የተስተናገደው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
ትላንት በዝናብ ተቋርጦ ዛሬ በሁለተኛው አጋማሽ የቀጠለው የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ 0-0 ተቋጭቷል። ሲዳማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-1 ፋሲል ከነማ
\”ውጤቱ ይገባናል\” አሰልጣኝ አስራት አባተ \”ጨዋታውን ማሸነፍ ነበረብን\” አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ብርቱካናማዎቹ ዐፄዎቹን አሸንፈው ደረጃቸው ሽቅብ…
ሪፖርት | በሁለት አጋማሾች የተቆጠሩ ጎሎች ድሬዳዋን ባለ ድል አድርገዋል
ድሬዳዋ ከተማ በሁለቱ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች ጎል ፋሲል ከነማን 2-1 አሸንፏል። በጨዋታው ድሬዳዋ ከተማ ወልቂጤው ድላቸው…

