የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ 25ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ

ዛሬ በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድል ሲቀናቸው የአርባምንጭ…

ሪፖርት| አዞዎቹ እና የጣና ሞገዶችን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የባህር ዳር ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ ሁለት ለሁለት በሆነ አቻ ውጤት ተፈፅሟል። አዞዎቹ በፈረሰኞቹ ከተረታው…

መረጃዎች | 89ኛ የጨዋታ ቀን

ነገ የሚከናወኑትን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ባህር ዳር ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ በሰንጠረዡ ሁለት ጫፎች…

ሪፖርት | ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ በመጨረሻ ደቂቃ ጎሉ አፄዎቹን ታድጓል

ፋሲል ከነማዎች በጭማሪ ደቂቃ ባስቆጠሯት ግብ ታግዘው ሀድያ ሆሳዕናን 2ለ1 በመርታት የአዳማ ቆይታቸውን በድል ፈፅመዋል። ፋሲል…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የአዳማ ቆይታውን በተከታታይ ድል ደምድሟል

ወላይታ ድቻ እና ለገጣፎ ለገዳዲን ያገናኘው የ22ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በጦና ንቦች ሁለት ለባዶ አሸናፊነት ተጠናቋል።…

መረጃዎች | 88ኛ የጨዋታ ቀን

ነገ በሚጀመረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 22ኛ ሣምንት የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ወላይታ ድቻ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ21ኛ ሳምንት ምርጥ 11

በ21ኛው የሊጉ የጨዋታ ሳምንት ላይ ጎልተው የወጡ ተጨዋቾች እና አሰልጣኝን የመረጥንበት የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ይህንን ይመስላል።…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ | የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

ዛሬ በከፍተኛ ሊጉ ከተደረጉ ጨዋታዎች መካከል ተጠባቂ ከነበሩት ውስጥ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያሸነፈበት እንዲሁም ገላን ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ | የ22ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ

በከፍተኛ ሊግ የ22ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ቤንች ማጂ ቡና ነጥብ ሲጥል ሀምበሪቾ ዱራሜ በበኩሉ በሰፊ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በብርቱ ፉክክር ታጅቦ አቻ ተጠናቋል

ለተመልካች ማራኪ የሆነ ፉክክር የተደረገበት የ21ኛ ሳምንት ተጠባቂው የባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ 2-2…