እልህ አስጨራሽ ትግል በተደረገበት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን በመለያ ምት በመርታት ለሴካፋ ውድድር ፍፃሜ…
01 ውድድሮች
ከፍተኛ ሊግ | ቤንች ማጂ ቡና የበርካታ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የተጠናቀቀውን ዓመት ጠንካራ ተወዳዳሪ ሆኖ የፈፀመው ቤንች ማጂ ቡና አስር አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሞ…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው ሀላባ ከተማ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአምስት ነባሮችን ኮንትራትም…
ሪፖርት | ነብሮቹ ጣፋጭ ድል ከለገጣፎ ለገዳዲ አግኝተዋል
የጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ ፍልሚያ በ99ኛው ደቂቃ በተቆጠረ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን አሸናፊ አድርጓል። የባህር ዳር ቆይታቸውን በድል…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል
ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን በይገዙ ቦጋለ ግቦች 2ለ0 በማሸነፍ የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አሳክቷል። ሲዳማ ቡና የዓመቱ…
ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ የሚመራው ሻሸመኔ ከተማ የአስራ ሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቆ ወደ ዝግጅት ገብቷል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ እና አዞዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በታሪክ የመጀመሪያ ሴት የፊፋ ዋና ጸሐፊ የሆኑት ሴኔጋላዊቷ ፋትማ ሳሞራ ስታዲየም ተገኝተው የተከታተሉት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ኃይቆቹ በሙጂብ ቃሲም እና ኤፍሬም አሻሞ ጎሎች ዐፄዎቹን 2-0 መርታት ችለዋል። 10፡00 ላይ…
ከፍተኛ ሊግ | ወልድያ ቡድኑን በማደራጀቱ ቀጥሏል
በቅርቡ ካሊድ መሐመድን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ወልድያ የ11 አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል፡፡ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በነበረው…

